Entertainment

የክርስቲያኖ ሮናልዶ አዲስ ግብ፦1,000 ግቦች እና ያልበረደው ተነሳሽነት

በቅርቡ በዱባይ በተካሄደው የሶከር ግሎብ አዋርድ (Globe Soccer Awards) የዓመቱ የመካከለኛው ምስራቅ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ የተሸለመው ክርስቲያኖ ሮናልዶ፣ አሁንም በእግር ኳስ ታሪክ አዳዲስ ክብረ...

የሆንግኮንግ ቱሪዝም ዳግም መነቃቃት፦ “የምስራቅዕንቁ” ወደ ቀድሞ ክብሯ እየተመለሰች ነው

ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ገደቦች እና ከዓለም አቀፍ የጉዞ መቀዛቀዝ በኋላ፣ ሆንግ ኮንግ በቱሪዝም ዘርፍ አስደናቂ የሆነ የማገገም ጉዞ እያሳየች ትገኛለች። ከተማዋ ጎብኚዎችን ለመሳብ ባዘጋጀቻቸው አዳዲስ ኤግዚቢሽኖች፣...

ታይለር ፔሪ የ 77 ሚሊዮን ዶላር የጾታዊ ጥቃት ክስ ተመሰረተበት

ከኢትዮጵያዊቷ ሞዴል ገሊላ በቀለ ጋር የረጅም ጊዜ ግንኙነት የነበረውና የአንድ ልጅ አባት የሆነው ታዋቂው የሆሊውድ ፊልም አዘጋጅ ታይለር ፔሪ፣ ለሁለተኛ ጊዜ በጾታዊ ጥቃት የፍትሐ...

ድመቶች ዝም የሚሉት ሰምተው እንዳልሰሙ በመሆን እንጂ ሳይሰሙ ቀርተው አይደለም

ድመቶች የባለቤቶቻቸውን ድምፅና ትዕዛዝ ሰምተው እንዳልሰሙ የሚሆኑት ግራ ስለሚገባቸው ወይም የማሰብ ችሎታቸው ዝቅተኛ ስለሆነ እንዳልሆነ አንድ አዲስ ጥናት ይፋ አደረገ። ይህ ጥናት ለብዙ ዘመናት "ድመቶች...

ግብፅና ኢራን የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ላይ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን በዓል እንዳይከበር ለፊፋ ጥያቄ አቀረቡ

አዲስ ሪፖርተር - ግብፅ እና ኢራን እ.ኤ.አ. በ2026 የዓለም ዋንጫ በሲያትል በሚያደርጉት የምድብ ጨዋታ ላይ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን በዓል እንዲከበር ከተወሰነው ውሳኔ ጋር በተያያዘ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares