News
ኤፍሬም ማዴቦ “ጽምዶ ኢትዮጵያን መንግሥት አልባ ያደርጋል” ያሉበት ሚስጢር ታወቀ፤
አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ — ኤፍሬም ማዴቦ “ሀገሬ እንደ ሶማሊያ እንድትሆን አልፈልግም፤ መንግሥት አልባ ከመሆን በሥልጣን ላይ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ቢቀጥሉ እመርጣለሁ” የተናገሩበትን ምክንያት...
“ጦርነት መፍትሄ እንደማያስገኝ በህይወቴ በተግባር አይቻለሁ፣ ይህን እመሰክራለሁ” ሜ.ጄ ተክለብርሃን
አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ — “በህይወቴ በተግባር ያየሁትና የተማርኩት ትልቅ ጉዳይ ቢኖር በጠብመንጃ ወይም በጦርነት የሚፈታ ችግር እንደሌለ ነው” ሲሉ ሜጀር ጄኔራል ተክለብርሃን...
ልደቱ በድብቅ ሲሰራበት የነበረውን ግብጽ፣ ሱዳን፣ ኤርትራ … ያሉበትን ጽምዶ “የኢትዮጵያ ትንሳዔ” አለው
አሁን አሁን ፈርሰናል። የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ / ህወሃት፣ የአማራ ፍኖ "ወኪል ነን" በነገራችን ላይ የፋኖ ወኪል መሆናቸውን የሚገልጹ ብዙ ናቸው፤ እነሱና የሻዕቢያ ተወካዮች...
የኢትዮ ቴሌኮም “የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ መክፈቻ ቁልፍ”፣ 33 ቢሊዮን ብር ለማበደር አቅዷል፣ 215.8 ቢሊዮን ብር ገቢ አገኝቷል
አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ — በተለያዩ ጊዜያት፣ በተለያዩ መንግስታት፣ በተለያዩ ኃላፊዎች የተለያየ መልክ የነበረው ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ ስማቸው ጎልተው ከሚጠሩ ተቋማት መካከል አንዱና ምን...
አውሮፓ ህብረት፣ ኢንተርፖል ባዘጋጁት የቀይ ባህር ስጋት ስብሰባ ኢትዮጵያ ስትሳተፍ ኤርትራ አልተጋበዘችም
አዲስ ሪፖርተር l አዲስ አበባ - በቀይ ባህርና በአደና ባህረ ሰላጤ እየተስፋፋ የመጣውን ስጋት ለመከላከል ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ጅቡቲ እና ሶማሊያ ብቻ የተሳተፉበት ታላቅ ዓለም...






