world

የብሪክስ ሕብረት የዓለምን ግማሽ ያህል የወርቅ ምርት መሸመቱ ተሰማ

የዓለምን የፋይናንስ መልክ የሚቀይረው አዲሱ የብሪክስ መድረክ የዓለምን ግማሽ ያህል የወርቅ ምርት መቆጣጠር ተሰምቷል። የብሪክስ አባል አገራት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ ያላቸውን ሚና ይበልጥ...

“የስምምነቶች ሁሉ እናት” ህንድ እና የአውሮፓ ህብረትታሪካዊ የንግድ ስምምነት አደረጉ

አዲስ ሪፓርተር፡- ሕንድ እና አውሮፓ ከሃያ ዓመት በላይየፈጀውን የነፃ ገበያ ንግድ ስምምነት ድርድር በኒው ዴልሂየጋራ ንግድ ስምምነቱን በመፈራረም መቋጫ አግኝቷል። ይህስምምነት በአጠቃላይ የሁለት ቢሊዮን ህዝብ...

ፕሬዝዳንት ትራምፕ “ግሪንላንድ የአሜሪካ ትሆናለች” ማለታቸው የታሪክ ሌጋሲ ህልም ወይስ አዲስ ቀውስ?

አዲስ ሪፖርተር - በስዊዘርላንድ ዳቮስ በተካሄደው የዓለም ኢኮኖሚያዊ ፎረም ስብሰባ ላይ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት ወይም ለመቆጣጠር የወሰኑበትን አግባብ አስመልክቶ ያደረጉት ንግግር...

በሚኒሶታ እየተሰማ ያለው የማጭበረበር ቅሌት ወደ ባለስልጣናቱ ላይ አነጣጥሯል

አዲስ ሪፖርተር - በሚኒሶታ ተገኘ የተባለው ተከሰተ የተባለውና በምርመራ መረጃዎች እንደተገኘበት የሚገለጸው የማጭበርበር ቅሌ ፊቱን ወደሚታወቁ ባለስልታናትና የሕዝብ ተመራጮች እያዞረ ነው። በፖለቲካ ዘመቻ ሳይቀር...

ፕሬዝዳንት ማክሮን አውሮፓ “ከየዋህነት ወደ ስትራቴጂካዊ ጥንካሬ” መመለስ አለባት አሉ

አዲስ ሪፖርተር ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን  ባልተለመደ መልኩ ጥቁር መነፀር አድርገው ዶቨስ እየተካሄደ ባለው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም መድረክ ላይ ንግግር ያደረጉ ሲሆነ ንግግራቸውን የጀመሩት ዓለም...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares