News

ትህነግ ለኢትዮፎረም የሚሰጠውን በጀት አቆመ፤ ታደሰ ወረደ አሸነፉ፤ “ጨዋታው አስቀድሞ ይታወቅ ነበር፤”

አዲስ ሪፖርተር ራ - ሱን ለግማሽ ዘመን በተገንጣይነት ስም የሚጠራው ትህነግ በበጀት ሲያስተዳድረው ለነበረው ኢትዮሚዲያ ፎረም በጀት ማቋረጡን አንድ የአርሚ አዛዥ ለአዲስ ሪፖርተር አረጋገጡ።...

የፋኖ የተለያዩ አደረጃጀቶች የሰላም ስምምነት ለመፈጸም መስማማታቸው ተሰማ፤ የበታች ታጣቂዎች እጅ እየሰጡ ነው፤ የሚሾሙ አሉ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት /አፋህግ/ አመራር ማስረሻ ሰጤ መካከል የተፈረመውን የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተከትሎ ከጎንደር፣ ጎጃምና ወሎ የተለያዩ አደረጃጀቶች በተመሳሳይ...

ሰክረው የሕክምና ስሕተት በፈጸሙ ከ 41 በላይ የጤና ባለሞያዎች የሙያ ፍቃድ ተሰረዘ፤ በግል የሕክምና ተቋማት ክፍያው አማሯል

አዲስ ሪፖርተር - በአዲስ አበባ ከተማ አልኮል ጠጥተው እና በቸልተኝነት በፈጸሙት የሕክምና ስህተት ምክንያት ሕሙማንን ለሞት፣ ለከፋ አደጋ ከዚህም አለፍ ሲል ለተለያዩ በሽታዎች ያጋለጡ...

Al Jazeera’s “Head to Head”: A Carefully Orchestrated Hit Job on Ethiopia

Addis Repoter staff reporter - Al Jazeera’s recent program “Abiy Ahmed, Eritrea & the TPLF: Mehdi Hasan & Getachew Reda | Head to Head”...

የአማራ ክልልና ፋኖ የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተፈራረሙ፤ “ትግሉ ውሻዬን ሸጬ ቀበሮ ገዛሁ ነው”ማስረሻ ሰጤ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት /አፋህግ/ መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት መፈረሙ ተበሰረ፤ በስነ ስራዓቱ ላይ " ችግሮችን ለመፍታት ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares