Opinion

የግብጽ ኤጀንት ጃዋር፤ ኦሮሞ ሲገፋው በአዲሱ የሻዕቢያ ኩታ ከነዓምን ጋር ወደ አማራ !

"ጃዋር አታሎናል። ጃዋር ከሰውነት እንዲወጡ ያደረጋቸው ነበሩ። ዛሬ ላይ ሆነን በከተማችን የሆነውን ስናስበው እንዝናለን። አብረውን ከኖሩ፣ ከሚወዱን፣ ከተዋለድናቸው ጋር ጦርነት እንድንገባ ተደርገን ክፉ ተግባር...

ግብፅ ለኢትዮጵያ እያመረተች ያለው አዲሱ ስትራቴጂ ይፋ ሆነ፤ የሮይተርስ ቅጥፈት The New York Times ተጋለጠ

ይህንኑ የተጋለጠባትን ወታደራዊ ተሳትፎ ለመሸፈንና በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ የሚነሳባትን ወቀሳ ለማለዘብ፣ ግብፅ በካይሮ የሚገኙ የሮይተርስ ዘጋቢዎችንና የተለያዩ የሚዲያ አውታሮችን በማስተባበር በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠረ...

በመራር መስዋትነት ከመሃል ሀገር ፖለቲካ የተሰናበተውን ሃይል ወደ አራት ኪሎ ለመመለስ ያልተቀደሰ ጋብቻ – አብን

አዲስ ሪፖርተር - "የተወሰኑ በአማራ ትግል ስም የሚምሉ ቡድኖች ህዝባችን መራር መስዋትነት ከፍሎ ከመሃል ሀገር ፖለቲካ ያሰነበታቸውን ሃይሎች ወደ አራት ኪሎ ለመመለስ ያልተቀደሰ ጋብቻ...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ “የትግራይን ሕዝብ አትንኩ” መልዕክት እና የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው “የዕምነት ክህደት” ደብዳቤ ሰበዞች

በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግስት ግጭት የጀመረው ኢትዮጵያ ሉአላዊ የባህር በር በመጠየቋ ሳይሆን የኤርትራ ጦር በትግራይ...

“ባርነትና ባንድነት” ዕርቃናቸው ታዩ፤ የሻዕቢያ መሪዎችና መንጋችው ለምን ተነኩ ጩኸትና “ተኮፊልና” ላሉት ኢሳያስ ጥብቅና መቆም!

“ጄኖሳይድ የምትሉትን ክስ አቁሙ፣ ሴቶች ተደፈሩ የሚባል ነገር እንዳታነሱ” የሚሉት ሁለት ታላላቅ ወንጀሎች “ጽምዶ” የሚባለው የትህነግና የሻዕቢያ አዲስ ግንኙነት ሲጀመር ሻዕቢያ ያስቀመጣቸው ቅድመ ሁኔዎች...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares