Opinion

የኢትዮጵያ ቀጠናዊ ሚና የተገለጠበት እና ኤርትራን “የበይ ተመልካች” አድርጎ ያሳየው አዲሱ የአፍሪቃ ቀንድ “የኃይል ማዕከል” (Energy Hub)

ይህ ስትራቴጂካዊ ጉዞ ኢትዮጵያ ለቀጠናው "የኃይል ማዕከል" (Energy Hub) በመሆን የምታደርገውን ጥረት ይበልጥ የሚያጠናክር ሲሆን፣ በተለይም የታላቁ የህዳሴ ግድብ ከሌሎች የሃይል ማመንጫዎች ጋር ተደምሮ...

ታደሰ ወረደ የት ነህ ? ተገለጥ !! – ከ”የአድዋው ቡርዣ” ጋር ዥዋዥዌውን አቁምና የመንግስት ወግ ያዝ ወይም ጠቅልለህ ሸፍት

የጄነራሉ "ባለሁለት ቢላዋ" ፖለቲ ካ የትግራይን ሕዝብ ወደ አስከፊ መቀመቅ እየከተተ ነው። የታደሰ ወረደ የሌብነት ታሪክና መበስበስ ከሞኖሪኖ እግር ስር ከመንደባለል የዘለለ ፋይዳ እንዳይኖራቸው...

ትህነግ አፈገፈገ ወይስ ሸሸ – የትህነግ የውይይት ፈቃደኝነት የተለመደ ሴራ ወይስ ለትንፋሽ መሰበሰቢያ

በዚሁ የትህነግ ደብዳቤ ጉዳይ ከእንግዲህ ቀልድ የለም። ትጥቁን ባስቸኳይ ፈቶ፣ እንደማንኛውም ክልል ወደ ሰላማዊ መንገድ የማይመጣ ከሆነ በጀመረው የኃይል አማራጭ ከትግራይ ሕዝብ ጋርና በትግራይ...

በዳቮስ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ህንድ፣ እንግሊዝ፣ ብራዚል፣ ስፔይን፣ ዴንማርክ፣ ጃፓን፣ ሳዑዲ በመሪ ደረጃ አልተወከሉም፤ “የሎሌነት መንፈስ”

አዲስ ሪፖርተር - ናራንድራ ሞዲ የህንድ፣ ካሪ ስታመር የእንግሊዝ፣ ሉላ ዳ ሲልቫ የብራዚል፣ መሪዎች እጅግ በጣም የሚጠብቁ የስብሰባው እንግዶች ነበሩ። ስፔይን፣ ዴንማርክ፣ ጃፓን፣ የሳዑዲ...

የዲፕሎማሲ “ልዕልና” ወይስ “ኩስመና”?የትራምፕ የሽምግልና ደብዳቤና ጃዋር “ተከታዮቼ” ላላቸው የበተነው ቅዠቱ

አዲስ ሪፖርተር - ጃዋር ቀደም ሲል የሚታወቅበት የትርምስ፣ የአመጽ፣ የዘረፋና የጥሎ ማለፍ ስልቱ ከሽፎበት ዛሬ ላይ ቋሚ ማረፊያ እንኳን የሌለው ተንሳፋፊ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፖለቲካ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares