Opinion

ኦቪድ ሆልዲንግስ ስትራቴጂክ ሐብት – የግራጫ ጦርነት ዒላማ !! ኢትዮጵያ በጂኦፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ፤ “ሳይቃጠል በቅጠል”

የግራጫ ጦርነት ከመደበኛው የሳንጃ ባፈሙዝ ጦርነት በመለስ የሚፈፀም የጥቃት አይነት ሲሆን በተግባር  ፍፁም ሰላም ሊባል በማይቻልበት ሁኔታ ውስጥ የሚካሄድ የዘመናዊ ስትራቴጂክ ትግል ስልት ነው።...

የጸረ – ቤተሰቡ የአንዳርጋቸው ጽጌ የፖለቲካ ውርዴ ውርስ፣ ባንዳነትና ክህደት

ለማያውቁት ሁሉ ሊነገር ይገባል። አንዳርጋቸው በሚመስሉት ሚዲያዎች በየጊዜው እየወጣ የሚናገረው ሁሉ ሃሰት መሆኑን መናገር ደግሞ ትውልድን መጠበቅ ነው። ቤተስቡን የበተነው ሞራል አልባው አንዳርጋቸው...

የብርሃኑን ሲኖዶስ የሚገዳደረው “የጨለማው ሲኖዶስ” ሲፈተሽ!! ነጻ አስተያየት – በለካስዋ ቦካሳ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፈጦ ይውጣ እንጂ በተያዩ የዕምነት ደጆች ስርቆት ዋናው ሐዋሪያዊ ተለዕኮ መስሏል። ሙሉ በሙሉ ማለት ባይቻልም "መልካም" የሚባሉትን ያጨለመውና እያጨለመው የመጣው የዕምነት...

ከረሃብተኞች ዘርፈው የኮበለሉት ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ “ለሐገርና ለሕዝብ ላደረጉት አስተዋፅዖ” በሚል ተሸለሙ

በቅርቡ ካቀጣጠሉት የብሄር ግጭት ማፈግፈጋቸውን ያስታወቁት ሻለቃ ዳዊት ወለደ ጊዮርጊስ "ለሐገርና ለሕዝብ ላደረጉት አስተዋፅዖ ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ሽልማትና ዕዉቅና ተሰጥቷቸዋል" ሲል የዘገበው በቅርቡ ከአዲስ...

በረከት ስምዖን ምላሻቸውን ሰጡ፤ “…እውነት እኔ እንዲህ የምል ይመስላችኋል?”

አቶ በረከት ስምዖን ሰሞኑን ኢትዮሪቪው ባቀረበችው ዜና ላይ ተንተርሰው መልስ መስጠታቸውን ከኢትዮፎረም ለመረዳት ተችሏል። “እውነት እኔ እንዲህ የምል ይመስላችኋል?” በማለት ስማቸው በተነሳበት ዜና መልኩ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares