Opinion

የውድቀት አዋጅ! በበድሉ ዋቅጅራ [የእነ ሰራዊት ፍቅሬ ክሽፈት]

እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ኢትዮጵያውያን ለደህንነታቸው የቆመ፣ ሀላፊነት የሚሰማው አስተዳዳሪ የሚያገኙት መቼ ነው?! አዲስ ሪፖርተር - በመጀመሪያ ከአርባ በላይ በሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ተምረውም/ሳይማሩም ተመርቀው፣ወይም...

የኢትዮጲያን ወደብ ጠባቂዎች እና ለዳር ድንበሯ የማይተኙት አፋሮች!!

" እንኳን እኛ ግመሎቻችንም የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያውቁታል !! " አፋሮች የኢትዮጵያን የታሪክ ድርሳናት ስንገልጥ፣ ከታላላቅ የጥንት ስልጣኔዎች ጀርባ አንድ ጠንካራ ህዝብ እናገኛለን። ይህ ህዝብ...

የውጭ ሚዲያዎች እንደ ስትራቴጂያዊ መሳሪያ – የቀዝቃዛው ጦርነት ውርስ – VOA, BBC, DW እና “ኢትዮጵያዊያን” ወኪሎቻቸው

ቢቢሲ በስደት ላይ ለነበሩ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች እና ምሁራን መድረክ በመስጠት፣ ፀረ-መንግሥት ትርክቶችን ያጠናክር ነበር። ኬንያ መቀመጫውን ያደረገው ቢቢሲ ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዩንቨርስቲ በስነ ምግባር ግድፈት...

ኦቪድ ሆልዲንግስ ስትራቴጂክ ሐብት – የግራጫ ጦርነት ዒላማ !! ኢትዮጵያ በጂኦፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ፤ “ሳይቃጠል በቅጠል”

የግራጫ ጦርነት ከመደበኛው የሳንጃ ባፈሙዝ ጦርነት በመለስ የሚፈፀም የጥቃት አይነት ሲሆን በተግባር  ፍፁም ሰላም ሊባል በማይቻልበት ሁኔታ ውስጥ የሚካሄድ የዘመናዊ ስትራቴጂክ ትግል ስልት ነው።...

የጸረ – ቤተሰቡ የአንዳርጋቸው ጽጌ የፖለቲካ ውርዴ ውርስ፣ ባንዳነትና ክህደት

ለማያውቁት ሁሉ ሊነገር ይገባል። አንዳርጋቸው በሚመስሉት ሚዲያዎች በየጊዜው እየወጣ የሚናገረው ሁሉ ሃሰት መሆኑን መናገር ደግሞ ትውልድን መጠበቅ ነው። ቤተስቡን የበተነው ሞራል አልባው አንዳርጋቸው...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares