Politics

“የኤርትራን መንግስት መክሰስ እፈልጋለሁ፣ የትህነግ አመራሮች አብዛኞቹ የፕሪቶሪያውን ስምምነት አንብበውት አያውቁም” አቶ ጌታቸው

አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ታሪክ ከታዩ አስከፊ የጥፋት ታሪኮች ተርታ የሚመደበው የሰሜኑ ጦርነት ለኢትዮጵያ በተለይም ለትግራይ ህዝብ ትልቅ ስነ ልቦናዊ ጠባሳ አሳርፎ አልፏል። ታድረያ...

በሶማሌላንድ  የሉዓላዊነት ጥያቄ ከታናናሽ ሀገራት ጩኸት ገዝፎ የሚያስተጋባው የሃያላኑ ዝምታ

አዲስ ሪፖርተር - ለምስራቅ አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ የጂኦ ፖለቲካዊ አብዮት ተደርጎ የሚቆጠረው የሶማሌላንድ ሉዓላዊ ሀገርነት ጥያቄን በተመለከተ እንደ አሜሪካ ፣ ሩሲያ ፣ እንግሊዝ...

“ጉድ አንድ ሰሞን ነው” ሶማሌላንድ እና “ጥቅምን” መሰረት ያደረገው ጩኸት፣ ጎራ የለየው የፕሮፓጋንዳ ትርክትና ዘመቻ

አዲስ ሪፖርተር - “ጉድ አንድ ሰሞን ነው” የዘመናችን የዓለም መዝሙር ነው። ጉልቤዎቹ ያሻሸውን ለማድረግ ይወስኑ እንጂ የሚለወጥ ነገር የለም። ዛሬም ሶማሌላንድ አገር ሆና እንድትሞሸር...

በአፍሪካ ቀንድ ለኢትዮጵያ ፀሃይ የወጣ ይመስላል

እ.ኤ.አ ከ1991 ከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን ገለልተኛ ሀገር አድርጋ የቆየችው ሶማሌላንድ ትላንት በታሪካዊ የዲፕሎማሲ ስኬቷ ከእስራኤል መንግስት ነፃ እና ሉዓላዊ ሀገር ተብላ እውቅና ተሰጥቷታል። ይሄም...

ትህነግ ወታደራዊ ኃይሉን በፖለቲካ ብልጠት ለማስደገፍ እየተውተርተረ ነው! “ቆሞ ቀረ ነው አይሆንለትም”

አዲስ ሪፖርተር - የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር/ ትህነግ አሁን "እየተንፈራገጠ ነው" የሚሉ እየበዙ ነው። ትህነግ በትግራይ ውስጥ "ታቦት ነው" ሲሉ የነበሩ ጀርባቸውን ሰጥተውት...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares