TOP

ግብፅ ሁለት መልክ ያለው ለኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የትብብር ሃሳብ አቀረበች፤ “አባይና ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ የህልውና ጉዳዮች ናቸው”

አዲስ ሪፓርተር - በአባይ ግድብ የውሃ ሙሌትና አጠቃቀም ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ለዓመታት የከረረ ውዝግብ ውስጥ የቆየችው ግብፅ፣ ኢትዮጵያ በዓባይ ውሃ ድርድር ላይ "መለሳለስ" ካሳየች የቀይ ባሕር የባሕር በር መዳረሻ እንድታገኝ ለማገዝ ፍላጎት እንዳላት የሚጠቁም አዲስና አነጋጋሪ ጥያቄ ማቅረቧ ተሰማ። ዜናው በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ ሆኗል። ቀደም ሲል ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ አሁን ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ "አባይና...

NEWS

POLITICS

አብን በሁመራ፣ አዲረመጥ፣ ኮረም ኦፍላ፣ ጠለምት ራያና አላማጣ ሕዝቡ ለክልልም ምርጫም መሳተፍ አለበት አለ

አዲስ ሪፖርተር - "ህዝባችን ለክልሉ ምክርቤት ጭምር ምርጫ መካሄድ እንዳለበትና ይህም ሂደት ዘላቂ መፍትሄ እስኪያገኝ ድረስ ሕገ-መንግስታዊ-ገደብ-ዘለል (beyond constitutional limits, or extra-constitutional) እና ልዩ ፖለቲካዊ ውሳኔ ተላልፎልለት በባህል፣ በስነ...

“ለዓመታት የፖለቲካ መብታቸው ተገፎ ለኖሩ ዜጎች የዲሞክራሲ ጭላንጭል የፈነጠቀ ታሪካዊ እርምጃ” ወልቃይት

አዲስ ሪፖርተር - የወልቃይት ጠገዴ አማራ የማንነትና ወሰን ኮሚቴ "... ውሳኔ በበጎ የምንመለከተዉ እና የማንነት ጥያቄያችን ለመፍታት እንደአንድ እርምጃ የምንቆጥረዉ፣ የሕገ-መንግሥቱን የበላይነት ያረጋገጠ እና ለዓመታት የፖለቲካ መብታቸው ተገፎ...

“ለአራተኛ ጊዜ ተወረናል” ከወሎ ራያ አማራ ማንነት እና ወሰን አስመላሽ ከሚቴ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ ሪፖርተር - "መንግሥትም የህዝቡን የማንነት እና የራስ አስተዳደር ጥያቄ ዓለማቀፋዊ ተቀባይነት ባለው አሰራር በሕገ መንግስቱ መሰረት እንዲፈታ እና ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑ ያልተዋጠለት ወያኔ ለአራተኛ ጊዜ...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአከራካሪ የምርጫ ክልሎች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔና የሕግ አንድምታው

ይህ ጽሁፍ ካለ ምንም ወገንተኛነት በዝግጅት ክፍሉ የህግ ባለሙያ የቀረበ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ውሳኔ ጠቅሶ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ያሳለፈው ውሳኔ ቀደም ሲል ጀምሮ የወሰንና የማንነት ጥያቄ ሲነሳባቸው የነበሩ...

ስምረት ፓርቲ በምርጫ ላይሳተፍ እንደሚችል አስጠነቀቀ፤ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ነቀፈ

ደሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ምርጫ ቦርድ የሁመራ፣ የጸገዴ፣ የወልቃይት፣ የጠለምትና የራያ አላማጣ ምርጫ ከልሎች ከትግራይ ውጭ እንዲሆኑ የወሰነውን ውሳኔ በመቃወም ምርጫ ሊሳትፈ እንደማይችል አስጠነቀቀ። ውሳኔውን ሕገ መንግስቱን የጣሰ እንደሆነ አመልክቷል።...

WORLD

NEWS 2

የሁመራ፣ የጸገዴ፣ የወልቃይት፣ የጠለምትና የራያ አላማጣ ምርጫ ከልሎች ከትግራይ ውጭ ሆኑ

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሁመራ፣ የጸገዴ፣ የወልቃይት፣ የጠለምትና የራያ አላማጣ ምርጫ ከልሎች ከትግራይ ውጭ መሆናቸውን አስታወቀ። የወሎ ራያ አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ውሳኔውን አድንቋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ውሳኔውን እንደማይቀበለው...

RICENT POSTS

OPINION

Egypt’s Red Sea Signal: Opening the Door to a Historic Nile Agreement with Ethiopia

"sources like The National indicating Egypt's conditional openness to supporting Ethiopia's legitimate quest for diversified Red Sea access in exchange for flexibility on Nile matters—illustrate that pragmatic incentives are already emerging. While these proposals come with conditions and have sparked necessary debate in Addis Ababa and beyond, they highlight a shared recognition: prolonged standoffs serve neither side, but calibrated...

OPINION

spot_img

Latest Articles

የሁመራ፣ የጸገዴ፣ የወልቃይት፣ የጠለምትና የራያ አላማጣ ምርጫ ከልሎች ከትግራይ ውጭ ሆኑ

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሁመራ፣ የጸገዴ፣ የወልቃይት፣ የጠለምትና የራያ አላማጣ ምርጫ ከልሎች ከትግራይ ውጭ መሆናቸውን አስታወቀ። የወሎ ራያ አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ውሳኔውን አድንቋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ውሳኔውን እንደማይቀበለው አስታውቋል። "በአማራና በትግራይ ክልላዊ መንግሥታት አከራካሪ...

አዲሱ የኢትዮጵያና የሳዑዲ አረቢያ ግንኙነት፣ ስትራቴጂክ አጋርነት እና ብሄራው ጥቅም!!

አዲስ ሪፖርተር የሳዑዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በተከታታይ አዲስ አበባ መገኘት የተለያዩ ፍላጎት ባላቸው ወገኖች የተለያየ አስተያየት እየተሰነዘረበት ነው። በቅርቡ ከኤርትራ ጋር ጥምረት የፈጠሩት ትህነግና ፋኖ የባለስልጣናቱን መመላለስ አልወደዱትም። ከሳምንት በፊት ኤርትራ የነበሩት የሳዑዲ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋሊድ አልኬሬጂ ዛሬ...

ባይቶና የምርጫ ቦርድን ውሳኔ በሕጋዊ፣ ፖለቲካዊና ሰላማዊ አማራጮች ሁሉ እቃወማለሁ አለ

አዲስ ሪፖርተር - ባይቶና አባይ ትግራይ “ተቀባይነት የለውም” ሲል የተቃወመውን የምርጫ ቦርድ ውሳኔ "በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት የመጣውን ያልፀና ሰላም አደጋ ላይ የሚጥልና የትግራይ ህዝብና መንግሥት ሕገ-መንግሥታዊ አንድነትን የሚፈታተን በመሆኑ ይህንን ውሳኔ ለመቃወም ያሉትን ሕጋዊ፣ ፖለቲካዊና ሰላማዊ አማራጮች እንጠቀማለን" ሲል...

ባለፉት ሰባት ወራት ከጋራ ገቢዎች 71 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ለክልሎች ተከፋፈለ

ኣዲስ ሪፖርተር - በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሰባት ወራት በጋራ ገቢዎች፣ አስተዳደርና ትልልፍ ቀመር መሠረት 71 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ለክልሎች ማስተላለፍ መቻሉን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። በፌደሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ቋሚ ኮሚቴ...

“ሕጋዊና ሕዝባዊ መንግሥት ለማፅናት ብቸኛው መንገድ ምርጫ ነው” ብልጽግና

አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ - የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ከየካቲት 12 እስከ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ለተከታታይ ሦስት ቀናት በመዲናችን አዲስ አበባ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቅቋል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው ሰፊ ዝግጅት እየተደረገለት የቆየውና በአሁኑ ጊዜ ወደ ዋና...

የኢራኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለትራምፕ ፍላጎት የማንንበረከከው “ኢራናውያን” ስለሆንን ነው አሉ

አዲስ ሪፖርተር - የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጋቺ በቅርቡ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ኢራን ለምን ለፍላጎታቸው ተገዥ እንዳልሆነች እንደጠየቋቸው መናገራቸውን ተከትሎ በሰጡት ምላሽ “እኛ ኢራናዊ ስለሆንን” ነው ሲሉ ምላሽ ሰጡ። አራጋቺ እሁድ ዕለት ኤክስ ገጻቸው ላይ...

The Blind Spot in the “No More War” Rhetoric: Ignoring TPLF’s Sabotage

This one-sidedness reflects a deeper issue: Jawar's analysis consistently frames federal actions as aggressive while ignoring/minimizing TPLF's role as the initiator of the 2020 war and saboteur of peace all the time till now. True anti-war consistency requires balanced...

ጃዋር በውክልና የሚመራው ደም አፋሳሽ የአመፅ ጥሪ መግለጫውን ካልደቱ ጋር ማክሰኞ ይሰጣል

አዲስ ሪፖርተር-  ጃዋር መሃመድ በመጪው ሳምንት ማክሰኞ በዋሽንግተን ዲሲ አቆጣጠር ረፋድ 4:00 ላይ በኢትዮጵያ፣ በተለይም በኦሮሚያ ክልል አዲስ የሕዝባዊ አመፅ እንዲቀሰቀስ ጥሪ ለማቅረብ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ታወቀ።መግጫውን አቶ ልደቱ አያሌው በንባብ ይጀምሩታል። “ውጭ አገር ተቀምጠው አገር የማናወጥ ጥሪ ውስጥ...
spot_img

BUSINESS

ለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ! 40 ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ማምረቱን አጻወቀ፤ የአገሪቱ ፍላጎት 60 በመቶ ቀንሷል

አዲስ ሪፖርተር ‎- ፋብሪካው በቀን 150 ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ የማምረት አቅም ያለው ሲኾን እስካሁን 40 ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ አቅርቧል ብለዋል። የሀገሪቱን የሲሚንቶ ፍላጎት...

የብሪክስ ሕብረት የዓለምን ግማሽ ያህል የወርቅ ምርት መሸመቱ ተሰማ

የዓለምን የፋይናንስ መልክ የሚቀይረው አዲሱ የብሪክስ መድረክ የዓለምን ግማሽ ያህል የወርቅ ምርት መቆጣጠር ተሰምቷል። የብሪክስ አባል አገራት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ ያላቸውን ሚና ይበልጥ...

የክምችት ብር መጠን 4 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ደረሰ፤ የዲጂታል ገንዘብ ዝውውር ላይ የተደረገው ጭማሪ...

አዲስ ሪፖርተር - ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቴሌብርና ሌሎች ባንኮች የሚደረጉ ዲጂታል  ዝውውሮች ላይ የታየው ከፍተኛ  የዋጋ ጭማሪ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን በጀት...

“የስምምነቶች ሁሉ እናት” ህንድ እና የአውሮፓ ህብረትታሪካዊ የንግድ ስምምነት አደረጉ

አዲስ ሪፓርተር፡- ሕንድ እና አውሮፓ ከሃያ ዓመት በላይየፈጀውን የነፃ ገበያ ንግድ ስምምነት ድርድር በኒው ዴልሂየጋራ ንግድ ስምምነቱን በመፈራረም መቋጫ አግኝቷል። ይህስምምነት በአጠቃላይ የሁለት ቢሊዮን ህዝብ...

ዶላር መያዝ ወይስ ወርቅ? የአሜሪካው ፖለቲካ ያስከተለው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውዝግብ

አዲስ ሪፖርተር - በትላንትናው እለት በአሜሪካ የተሰማ ያልተጠበቀ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ክስተት ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ገበያዎችን አናግቷል። ይህ የተሰማው የአሜሪካ የፍትህ ሚኒስቴር በፌዴራል ሪዘርቭ...

የኤም-ፔሳ እና የቴሌ ብር ሽኩቻ – ኢትዮ ቴሌኮም እና የሳፋሪኮም ፉክክር ስጋት እና እድሎች…

በአለባቸው ጉብሳ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በኢትዮጵያ የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ "ኤም-ፔሳ ለሁሉም" (M-Pesa for All) መተግበሪያ ጉዳይ ነበር። ሳፋሪኮም የኢትዮ...

አደራ የተሰኘው አዲሱ ሚስጥራዊ የሙስና ጥቆማ መስጫ ስርዓት በይፋ ተጀመረ

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ኢትዮ ቴሌኮምን ጨምሮ ከ40 በላይ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በበላይነት የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢኤች)፣ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች...

የዋጋ ግሽበት ጫናው በመቀጠሉ የጠበቀ የገንዘብ ፖሊሲው ጸንቶ እንዲቀጥል ተወሰነ፣ “ፖሊሲውን ለማላላት ምቹ ሁኔታ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ የዋጋ ግሽበት ጫናው በመቀጠሉ የጠበቀ የገንዘብ ፖሊሲውን ጸንቶ እንዲቀጥል መወሰኑን አስታወቀ። ከዚህ ውሳኔ የደረሰበትን ምክንያት ዘርዝሮ እፖሊሲስውን ለማላላት...

የፅምዶ ውጤት – ናቅፋ ትግራይን ወረረ፤ ሻዕቢያ በናቅፋ የኢትዮጵያን ብር ይገዛል፣ በብር ዶላር ይሰበስባል፣

"ሻዕቢያ በናቅፋ ከኢትዮጵያ የቀንድ ከብት፣ ወርቅ፣ ነዳጅና የምግብ ሸቀጣ ሸቀጥ ይሸምታል። ጥሬ ብርም ዝቅ አድርጎ በናቅፋ ይገዛል። ብሩን በባንክ ወይም በሰው አማካይነት እያዘዋወረ ዶላር...

የአፍሪካ አህጉር ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራና  የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ?”

ስለ አፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠና ግንዛቤ ያላቸው አስራ ሁለት በመቶ አያልፉም አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ከተጠቃሚዎቹ ጋር "ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ" እንደሆነ የተነገረለት የአፍሪካ...
spot_img

TOP STORY

“ጃዋር ለምን ከጀርባ ይደበቃል? እኛ እንደ እናንተ ከግብጽ ገንዘብ አናገኝም”

አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያምጽና እንዲነሳ የሚጠይቅ መግለጫ የፊታችን ዓርብ እንዲሰጥ የቀረበው አሳብ ቢያከራክርም አቶ ልደቱ መግለጫው እንደሚሰጥ ገልጸው መግለጫ በተኑ። “ጃዋር ለምን ከጀርባ ይደበቃል? እኛ እንደ እናንተ ከግብጽ ገንዘብ አይሰጠንም” የሚል የከረረ ተቃውሞ ተሰነዘረ።  በመግለጫቸው “ከጥቂት ቀናት በኋላ የግብረ-ሃይላችን ተዎካዮች ትዕይንተ-ህዝቦቹ መቸ እና እንዴት እንደሚካሄዱ ዝርዝር ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጡ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ለአገርና ለህዝብ ደህንነት ተቆርቋሪ የሆነ ዜጋ የመርሃ-ግብሮቹን...

BUSINESS

ENTERTAINMENT

ከገበታ ለሸገር እስከ ገበታ ለትውልድ – የገበታ ለትውልድ የምሥራች...

አዲስ ሪፖርተር - ታሪክ፣ ተፈጥሮ እና መዳረሻ ሲጣመሩ የአንድን ሀገር ቱሪዝም ኢንዱስትሪ የተሟላ ያደርጋሉ። ታሪክ ከተፈጥሮ ጋር ተደምሮ ሲገኝ፣ በዚያ ላይ ምቹ መዳረሻ ሲጨመርበት...

ስድስተኛ አሰልጣኝ በካልቾ ያለው ማንቼስተር ዩናይትድና ቀውሱ

አዲስ ሪፖርተር - ማንቼስተር ዩናይትድ 13 የፕሪሚየር ሊግና ሁለት የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫዎችን ጨምሮ ኦልድትራፎርድን በዋንጫ ያሽቆጠቆጡለትን ፈርጉሰን በክብር ከሸኘ በኋላ አሰልጣኝ አልወጣልህ ብሎታል፡፡ በዩናይትድ ቤት...

ፕሬዝዳንት ትራምፕ በኮሎምቢያ ላይ ወታደራዊ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚችል ፍንጭ...

አዲስ ሪፓርተር - የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአየር ኃይል አንድ (Air Force One) ውስጥ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ በኮሎምቢያው ፕሬዝዳንት ጉስታቮ ፔትሮ ላይ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ...

ኢትዮጵያ በዓለም ሁለተኛ የተባለውን የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዩኒቨርሲቲ...

"የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ እንከፍታለንእንከፍታለን" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ዩኒቨርስቲው ዕውን ሲሆን ከዓለም ኢትዮጵያን በዘርፉ ዩኒቨርስቲ ካላቸው አገራት ሁለተኛ ያደርጋታል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ...

የታሪካዊ ስኬቶች እና የጥበብ ድንቆች ቀን

ታኅሣሥ 25 ቀን በዓለም ታሪክ የቀን መቁጠሪያ ውስጥ የሰው ልጅን የጽናት ጥንካሬ እና የጥንታዊ ስልጣኔን ሚስጥራት የሚያስታውሱ ሁለት ታላላቅ ኩነቶች የተመዘገቡበት ልዩ ዕለት ነው።...

ሰበር ዜና፦ ኢንዞ ማሬስካ እና ቼልሲ በስምምነት ተለያዩ

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከአሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ጋር በጋራ ስምምነት ለመለያየት መወሰናቸውን በይፋ አስታውቀዋል። ይህ ውሳኔ የተላለፈው በአሰልጣኙ እና በክለቡ አመራሮች መካከል የነበረው ግንኙነት ማብቃቱን ተከትሎ...
spot_img

WORLD

የጃዋር መሐመድ “የሰላም ጥሪ” ወይስ ሌላ የዘር ፍጅት ጥንስስ ? በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ የተደቀነ የ”ምኞት” የስነ-ልቦና ጦርነት

"የኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎች፣ ልሂቃኑ እና ህዝቡ በሰሜኑ ያንዣበበውን ጦርነት ካላስቆሙ በኦሮሚያ ምናልባትም በተለይ በወለጋ Ethnic confrontation (ብሄር ተኮር ግጭት) እንደሚነሳ ጀዋር ያስጠነቅቃል። ጃዋር በዚህ ፅሁፉ እንደውም ኦሮሚያ ላይ የብሄር ግጭት እንዳይከሰት ቀድሞ አስጠነቀቀ ከሚባል እሱ ያለው ካልሆነ እልቂት እንደሚከሰት በመግለፅ አስፈራራ ቢባል ይቀላል። የእኔ ስጋት ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው" በአለባቸው...

ስምረት ፓርቲ በምርጫ ላይሳተፍ እንደሚችል አስጠነቀቀ፤ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ነቀፈ

ደሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ምርጫ ቦርድ የሁመራ፣ የጸገዴ፣ የወልቃይት፣ የጠለምትና የራያ አላማጣ ምርጫ ከልሎች ከትግራይ ውጭ እንዲሆኑ የወሰነውን ውሳኔ በመቃወም ምርጫ ሊሳትፈ እንደማይችል አስጠነቀቀ። ውሳኔውን ሕገ መንግስቱን የጣሰ እንደሆነ አመልክቷል። የደብዳቤውን ሙሉ ቃል ያንብቡ። ጉዳዩ፡- የፌዴሬሽን ምክር ቤት በምርጫ ክልሎች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ ዳግም እንዲታይ መጠየቅ ይመለከታል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...

የሁመራ፣ የጸገዴ፣ የወልቃይት፣ የጠለምትና የራያ አላማጣ ምርጫ ከልሎች ከትግራይ ውጭ ሆኑ

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሁመራ፣ የጸገዴ፣ የወልቃይት፣ የጠለምትና የራያ አላማጣ ምርጫ ከልሎች ከትግራይ ውጭ መሆናቸውን አስታወቀ። የወሎ ራያ አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ውሳኔውን አድንቋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ውሳኔውን እንደማይቀበለው አስታውቋል። "በአማራና በትግራይ ክልላዊ መንግሥታት አከራካሪ የሆኑት ምርጫ ክልሎችን በተመለከተ የተሰጠንን ውሳኔ ስለማሳወቅ" በሚል ቦርዱ ይፋ...

አዲሱ የኢትዮጵያና የሳዑዲ አረቢያ ግንኙነት፣ ስትራቴጂክ አጋርነት እና ብሄራው ጥቅም!!

አዲስ ሪፖርተር የሳዑዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በተከታታይ አዲስ አበባ መገኘት የተለያዩ ፍላጎት ባላቸው ወገኖች የተለያየ አስተያየት እየተሰነዘረበት ነው። በቅርቡ ከኤርትራ ጋር ጥምረት የፈጠሩት ትህነግና ፋኖ የባለስልጣናቱን መመላለስ አልወደዱትም። ከሳምንት በፊት ኤርትራ የነበሩት የሳዑዲ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋሊድ አልኬሬጂ ዛሬ አዲስ አበባ መግባታቸውን ተከትሎ ነው ይህ አስተአየት የተሰማው። ሚኒስትሩ ዛሬ...

ባይቶና የምርጫ ቦርድን ውሳኔ በሕጋዊ፣ ፖለቲካዊና ሰላማዊ አማራጮች ሁሉ እቃወማለሁ አለ

አዲስ ሪፖርተር - ባይቶና አባይ ትግራይ “ተቀባይነት የለውም” ሲል የተቃወመውን የምርጫ ቦርድ ውሳኔ "በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት የመጣውን ያልፀና ሰላም አደጋ ላይ የሚጥልና የትግራይ ህዝብና መንግሥት ሕገ-መንግሥታዊ አንድነትን የሚፈታተን በመሆኑ ይህንን ውሳኔ ለመቃወም ያሉትን ሕጋዊ፣ ፖለቲካዊና ሰላማዊ አማራጮች እንጠቀማለን" ሲል አሳሰበ። ሙሉ መግለጫውን ያንብቡ፤ “ተቀባይነት የለውም" የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ "አወዛጋቢ"...

ባለፉት ሰባት ወራት ከጋራ ገቢዎች 71 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ለክልሎች ተከፋፈለ

ኣዲስ ሪፖርተር - በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሰባት ወራት በጋራ ገቢዎች፣ አስተዳደርና ትልልፍ ቀመር መሠረት 71 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ለክልሎች ማስተላለፍ መቻሉን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። በፌደሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ቋሚ ኮሚቴ ለክልልና ፌደራል ባለድርሻ አካላት በጋራ ገቢዎች አስተዳደር፣ አሰባሰብና ትልልፍ አፈፃጸም...
spot_img
ADVERTISE HERE

Advertise Your Business Here! Reach our loyal audience and get noticed. Contact us today for rates. info@addisreporter.com tel. +251981866434

ጸጋዬ ገብረ መድህን (1928-1998)

ጸጋዬ ገብረ መድህን (1928-1998) ባዳ ተብላ በምትታውቅ አምቦ ከተማ አካባቢ በምትገኝ ተራራማ ቦታ ነሀሴ 11 1928 ተወለዱ። በአምቦ ማአረገ ሕይወት ቀኃሥ ትምህርት ቤት ከዚያም...

በአልጄርስ ስምምነት መሠረት የተቋቋመው የድምበር ኮሚሽን አመሠራረትና ኮሚሽኑ የሰጠው ውሳኔ ሲገመገም

ይህም ስለኢትዮጵያ የዕውቀት ማነስ በኮሚሽኑ ውሳኔ ላይ እንዴት እንደተንፀባረቀ ወደፊት እናየዋለን፡፡ በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም ዙሪያ በህግ፣በታሪክና በሥነ መንግሥት እውቀታቸውና በሥራ ተሞክሮአቸው የታወቁ በትላልቅ...

The Blind Spot in the “No More War” Rhetoric: Ignoring TPLF’s Sabotage

This one-sidedness reflects a deeper issue: Jawar's analysis consistently...

“ሕጋዊና ሕዝባዊ መንግሥት ለማፅናት ብቸኛው መንገድ ምርጫ ነው” ብልጽግና

አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ - የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአከራካሪ የምርጫ ክልሎች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔና የሕግ አንድምታው

ይህ ጽሁፍ ካለ ምንም ወገንተኛነት በዝግጅት ክፍሉ የህግ ባለሙያ...

“ለዓመታት የፖለቲካ መብታቸው ተገፎ ለኖሩ ዜጎች የዲሞክራሲ ጭላንጭል የፈነጠቀ ታሪካዊ እርምጃ” ወልቃይት

አዲስ ሪፖርተር - የወልቃይት ጠገዴ አማራ የማንነትና ወሰን ኮሚቴ...

ባለፉት ሰባት ወራት ከጋራ ገቢዎች 71 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ለክልሎች ተከፋፈለ

ኣዲስ ሪፖርተር - በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሰባት ወራት...

ስምረት ፓርቲ በምርጫ ላይሳተፍ እንደሚችል አስጠነቀቀ፤ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ነቀፈ

ደሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ምርጫ ቦርድ የሁመራ፣ የጸገዴ፣ የወልቃይት፣ የጠለምትና...

Politics

spot_imgspot_img

Subscribe

VOE TUBE

VOE Tube
Video thumbnail
“ይህ እንዲደገም ከፓርቲዎች ጋር ተስማምተናል” ጃዋር | "ከጃዋር ጋር የገባነው ውለታ የለም፤ አመጽ አንደግፍም" ፓርቲዎቹ
24:08
Video thumbnail
የሮይተርስ ቅጥፈት ሲገለጥ፤ የግብጽ ባሮች ጩኸት ለምን? | ዳጋሎ የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ቆለፉ፤ ዘመቻ ሮይተረስ
29:32
Video thumbnail
ትህነግ የድረሱልኝ ድምጽ አሰማ፤ "ሻዕቢያ ትግራይን አልወረረም" | "መከላከያ ድንበር ያስከብራል፤ የሚወረው መሬት የለም" ከሐራ መሬት
21:23
Video thumbnail
ኤርትራ ካደች፤ አሁንም ጦሯን ወደ ኢትዮጵያ እያስገባች ነው!! | ኢትዮጵያ ከማስጠንቀቂያ በሁዋላ ወዴት? | ጦርነት የማይታሰብ ነው
29:17
Video thumbnail
ኢትዮጵያ ለኤርትራ የመጨረሻውን ደውል አሰማች
14:58
Video thumbnail
አይቀሬው ጦርነት በቋፍ ላይ ነው፤ ሱዳን፣ሻዕቢያ፣ትህነግና ፋኖ ኢትዮጵያን ሊወጉ ነው! | መከላከያ በማናቸውም ሰዓት መቀሌ ሊገባ ይችላል፤ ዝግጅቱን አጠናቋል
14:25
Video thumbnail
ገዱ አንዳርጋቸው ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ምስክር ሆኑ | አስመራ እንደላኳቸው አመኑ
24:57
Video thumbnail
ጊዜ ደጉ - ባንዳነትንና ባርነት እርቃናቸውን አየናቸው!! | "ኢሳያስ ጻድቅ ናቸው፤ለትግራይ የተላኩ መስዒ ናቸው" ብለውን አረፉት
17:49
Video thumbnail
ገዱና ደመቀን ጠይቁ!ህሊና ካላቸው ይነግሯችኋል! | የአየር መን ገድ በረራ እንደት ተጀመረ?
18:33
Video thumbnail
በጠለምት ግንባር - አዛዡ ተገደሉ | የመቀሌ መንገድ ሊቆረጥ ይችላል ።
16:56

Addis Reporter All CATEGORIES

Egypt’s Red Sea Signal: Opening the Door to a Historic Nile Agreement with Ethiopia

"sources like The National indicating Egypt's conditional openness to...

አብን በሁመራ፣ አዲረመጥ፣ ኮረም ኦፍላ፣ ጠለምት ራያና አላማጣ ሕዝቡ ለክልልም ምርጫም መሳተፍ አለበት አለ

አዲስ ሪፖርተር - "ህዝባችን ለክልሉ ምክርቤት ጭምር ምርጫ መካሄድ...

“ለዓመታት የፖለቲካ መብታቸው ተገፎ ለኖሩ ዜጎች የዲሞክራሲ ጭላንጭል የፈነጠቀ ታሪካዊ እርምጃ” ወልቃይት

አዲስ ሪፖርተር - የወልቃይት ጠገዴ አማራ የማንነትና ወሰን ኮሚቴ...

“ለአራተኛ ጊዜ ተወረናል” ከወሎ ራያ አማራ ማንነት እና ወሰን አስመላሽ ከሚቴ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ ሪፖርተር - "መንግሥትም የህዝቡን የማንነት እና የራስ አስተዳደር...
spot_imgspot_img

Editor's picks

የጃዋር መሐመድ “የሰላም ጥሪ” ወይስ ሌላ የዘር ፍጅት ጥንስስ ? በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ የተደቀነ የ”ምኞት” የስነ-ልቦና ጦርነት

"የኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎች፣ ልሂቃኑ እና ህዝቡ በሰሜኑ ያንዣበበውን ጦርነት ካላስቆሙ በኦሮሚያ ምናልባትም በተለይ በወለጋ Ethnic confrontation (ብሄር ተኮር ግጭት) እንደሚነሳ ጀዋር ያስጠነቅቃል። ጃዋር በዚህ ፅሁፉ...

Home News

“ለዓመታት የፖለቲካ መብታቸው ተገፎ ለኖሩ ዜጎች የዲሞክራሲ ጭላንጭል የፈነጠቀ ታሪካዊ እርምጃ” ወልቃይት

አዲስ ሪፖርተር - የወልቃይት ጠገዴ አማራ የማንነትና ወሰን ኮሚቴ "... ውሳኔ በበጎ የምንመለከተዉ እና የማንነት ጥያቄያችን ለመፍታት እንደአንድ እርምጃ የምንቆጥረዉ፣ የሕገ-መንግሥቱን የበላይነት ያረጋገጠ እና ለዓመታት የፖለቲካ መብታቸው ተገፎ ለኖሩ ዜጎች የዲሞክራሲ ጭላንጭል የፈነጠቀ ታሪካዊ እርምጃ መሆኑን ኮሚቴያችን በበጎ ጎኑ ይመለከተዋል" ሲል ምርጫ ቦርድ ያሳለፈውን ውሳኔ አደነቀ። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል። ለኢፌዲሪ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድለኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክርቤትአዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ውሳኔው ...
Addis Reporter / Truth in Every Word Ethiopia In Every News

Our Partners

Be our partner!

Advertise Here

Share and Enjoy !

Shares