TOP STORY

ኢትዮጵያ ውስጥ ከዳር እስከዳር አመጽ ለማቀጣጠል በተጠራው ስብሰባ “አስቻይ ሁኔታ የለም ተባለ” ጃዋር በድጋሚ አፈገፈገ

"በዋሽንግቶን ዲሲና ሎንዶን አገር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ለማድረግ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ የለም በግል የሎቢና የማሳመን ስራ ይቅደም" የሻዕቢያ ወኪል ነዓምን አዲስ ሪፖርተር - አብዛኞቹ ከድርጅት ይልቅ በግል እንደመጡ ተናግረዋል። ጃዋር በስብሰባው እንደሚሳተፍ ይፋ ከሆነ በኋላ ቀርቷል። አንድም የኦሮሞ ተወካይ አልተገኘም። አቶ ልደቱና ኢንጂነር ሙሉጌታ “ሰብሳቢ አይደለንም” እያሉ ይደጋግማሉ። አስራ ሰባት ሰዎች ተጠርተው የተገኙት ዘጠኝ ብቻ ናቸው። የፕሪቶሪያው ስምምነት ሲፈረም...

የኤርትራ አፋር ተቃዋሚ ድርጅቶች ግንባር ፈጠሩ፤ “ስምምነቱ ለሻዕቢያ አስደንጋጭ መርዶ ነው” አቶ አብዲ ሼኽ...

አዲስ ሪፓርተር - በኤርትራ የሚንቀሳቀሱት ሁለት የአፋር ተቃዋሚ ድርጅቶች ማለትም የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (RSADO) እና የኤርትራ አፋር...

ሀሰን ሼኽ በመጨረሻ “እኔም የቬንዙዌላ ፕሬዚዳንት ዕጣ ይደርሰኛል” በሚል ጭነቀት ውስጥ መሆናቸው ተሰማ

አዲስ ሪፖርተር - እስራኤልን ከአጋሮቻቸው ጋር በመሆን ከሶማሊላንድ ጠራርገው እንደሚያስወጡ የዛቱት የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ አሜሪካ መንግስታቸውን ለማዳከም...

NEWS 2

ጃዋር መሐመድ በይፋ የትጥቅ ትግል አስተባባሪዎችን ተቀላቀለ፤ “ስለ ሻዕቢያ እንዳታነሳ ፋኖንና ትህነግን ይረዳሉ”

አዲስ ሪፖርተር - ዛሬ በዋሽንግቶን ዲሲ ግብጽ በሻዕቢያ በኩል ድጋፍ የምታደርግለትን የትጥቅ ትግል የሚመሩ የተለያዩ አደረጃጀቶች የወከሏቸው ስብሰባ እንደሚቀመጡ ታውቋል። አቶ ጃዋር ይህንኑ በይፋ ስብሰብ መቀላቀላቸው ታውቋል።  በዚህ ስብሰባ እንዲካፈሉ ተጠርተው ጥያቄውን ውድቅ ያደረጉ...

RICENT POSTS

OPINION

ዩኒቨርሲቲዎች እንደ ነፃ የሃሳብ ሪፐብሊክ፣ የሁምቦልድት ፍልስፍና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሪፎርም እይታ

ቢልዱንግ እና የሃሳብ ትውልድ እሳቤዎች ሲቀናጁ ምሁራን የቆዩ የትርክት ሰንሰለቶችን ሰብረው እንዲወጡ ይረዳቸዋል። ትምህርት ሰውን ከድንቁርና እና ከጭፍን ጥላቻ ነፃ ካላወጣ "ቢልዱንግ" አልተሳካም፤ በተመሳሳይ ምሁራን በሃሳብና በቴክኖሎጂ ሀገርን ካልገነቡ የ"ሃሳብ ትውልድ" መሆን አይችሉም። ስለዚህ፣ ይህ ትስስር በኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ...

OPINION

spot_img

Latest Articles

የኤርትራ አፋር ተቃዋሚ ድርጅቶች ግንባር ፈጠሩ፤ “ስምምነቱ ለሻዕቢያ አስደንጋጭ መርዶ ነው” አቶ አብዲ ሼኽ መሐመድ

አዲስ ሪፓርተር - በኤርትራ የሚንቀሳቀሱት ሁለት የአፋር ተቃዋሚ ድርጅቶች ማለትም የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (RSADO) እና የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ኮንግረስ (EANC) የኤርትራን አምባ ገነን መንግስት በጋራ ለመታገል ተስማሙ። የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አብዲ ሼኽ...

የፕሮፌሰሩ እይታ “ጠንቋይ የሰዉን እንጂ የራሱን አያዉቅም” አብይ አሕመድ ነጥብ አስጥለዋል

ሀገር የምትገነባው መንግስት ያድርግ በሚሉ ጥያቄዎች ሳይሆን እኔ ይሄን ሰርቻለሁ፣ መንግስት እንዲያግዘኝ እፈልጋለሁ በሚሉ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች መሆን አለበት!! ካልሆነ ልክ እንደ ጠንቋዩ የሰዉ ሰዉ፣ የመንግስት የመንግስት፣ ልክ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳለዉ ተስፈኛዉ ትዉልድ ሳይጠበቅ ከተፍ ብሎ ከወሬ እና ከሽኩቻ ያለፈ...

ሀሰን ሼኽ በመጨረሻ “እኔም የቬንዙዌላ ፕሬዚዳንት ዕጣ ይደርሰኛል” በሚል ጭነቀት ውስጥ መሆናቸው ተሰማ

አዲስ ሪፖርተር - እስራኤልን ከአጋሮቻቸው ጋር በመሆን ከሶማሊላንድ ጠራርገው እንደሚያስወጡ የዛቱት የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ አሜሪካ መንግስታቸውን ለማዳከም እና በመጨረሻም ራሳቸውን ከስልጣን ለማስወገድ የምታደርገውን ጥረት በመስጋት ላይ መሆናቸውን የሞቃዲሾ መገናኛ ብዙኃን በሰፊው ዘግበዋል። ፕሬዝዳንቱ በተለይ የአሜሪካ መንግስት የቀድሞውን የቬንዙዌላ...

የኮር፣ የአርሚ አዛዦችና የትህነግ ስራ አስፈጻሚዎች በታደሰ ወረደ መኖሪያ ቤት መሽገዋል፤

አዲስ ሪፖርተር - በትግራይ ተፈጥሯል የሚባለው የአመራሮች ልዩነት ተከትሎ የትህነግ ስራ አስፈጻሚ፣ የኮርና አርሚ አዛዦች በጊዜያዊ አስተዳደሩ መሪ ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የግል መኖሪያ ቤት የጀመሩት ስብሰባ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። ዶክተር ደብረጽዮን “የት ናቸው” የሚል ጥያቄም በርክቷል። የክልሉ የጸጥታ ኃላፊ...

ለኢትዮጲያ ሲሉ ቀይ ባሕር ላይ የወደቁት ጀግኖች አደራ ተቀባይ

ኢትዮጵያ ቀይ ባሕር የትናንትና ታሪኬ ኾኖ አይቀርም የሚል አጀንዳዋን ካነሳች ውላ አደረች። የተፈጠረው ስህተት ትናትና ቢኾንም ዛሬ እና ነገ ይታረማሉ የሚሉ አንደበቶች እየበዙ መጥተዋል። ይህ ጉዳይ ተግባራዊ ይኾን ዘንድ ህያው ምስክሮች አሉ። የሺህ ዓመታት ፈተና የኾነው የዓባይ ጉዳይም ተፈትቷልና። ቀይ...

ፕሬዝዳንት ትራምፕ አሜሪካን ከ66 ዓለም አቀፍ ተቋማት የሚያስወጣ ትዕዛዝ ፈረሙ

አዲስ ሪፓርተር - በዓለም ፖለቲካ ውስጥ እጅግ አስደንጋጭ የተባለ እርምጃ ሌሊቱን ተመዝግቧል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን የባህር ኃይል በመጠቀም የሩሲያውን "ቤላ-1" የተሰኘች የነዳጅ ጫኝ መርከብ በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ሳያበቃ፣ አሜሪካን ከ66 ዓለም አቀፍ ተቋማት አባልነት የሚያስወጣና የገንዘብ ድጋፍ የሚያቋርጥ...

የመኖሪያ ቤት አብዮት? አዲስ የቤት ፖሊሲ ጸደቀ፤ ሁሉም እንደ አቅሙ…

አዲስ ሪፖርተር - አቅምን ያገናዘበ፣ ተደራሽና በዘላቂነት ሊቀርብ የሚችል የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን ለማረጋገጥ የሚያስችል አዲስ የቤት ልማት ፖሊሲ በሙሉ ድምፅ መጽደቁ ይፋ ሆኗል። በከተማም ሆነ በገጠር የሚኖሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን ህይወት በቀጥታ የሚነካው ይህ ውሳኔ ይፋ የሆነው የሚኒስትሮች ምክር ቤት...

ሀያላኑ ሀገራት በየራሳቸው የቤት ስራ ተጠምደዋል፤ በቬንዝዌላ ላይ የሩስያ እና አሜሪካ ስትራቴጂካዊ አላማ

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካው ወታደራዊ ዘመቻ እና በቬንዙዌላው ኒኮላስ ማዱሮ ላይ በቅርቡ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አሜሪካ በቬንዝዌላ ላይ ያላት እውነተኛ ፍላጎት ላይ ክርክር አስነስቷል። ትራምፕ ታሪካዊ ጥቃት ሲሉ ያሞካሹት ይህ ተልዕኮ አደንዛዥ ዕፅን ከመዋጋት በሚያስደንቅ ሁኔታ የቬንዙዌላ ሰፊ የነዳጅ ዘይት...
spot_img

BUSINESS

አደራ የተሰኘው አዲሱ ሚስጥራዊ የሙስና ጥቆማ መስጫ ስርዓት በይፋ ተጀመረ

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ኢትዮ ቴሌኮምን ጨምሮ ከ40 በላይ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በበላይነት የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢኤች)፣ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች...

የዋጋ ግሽበት ጫናው በመቀጠሉ የጠበቀ የገንዘብ ፖሊሲው ጸንቶ እንዲቀጥል ተወሰነ፣ “ፖሊሲውን ለማላላት ምቹ ሁኔታ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ የዋጋ ግሽበት ጫናው በመቀጠሉ የጠበቀ የገንዘብ ፖሊሲውን ጸንቶ እንዲቀጥል መወሰኑን አስታወቀ። ከዚህ ውሳኔ የደረሰበትን ምክንያት ዘርዝሮ እፖሊሲስውን ለማላላት...

የፅምዶ ውጤት – ናቅፋ ትግራይን ወረረ፤ ሻዕቢያ በናቅፋ የኢትዮጵያን ብር ይገዛል፣ በብር ዶላር ይሰበስባል፣

"ሻዕቢያ በናቅፋ ከኢትዮጵያ የቀንድ ከብት፣ ወርቅ፣ ነዳጅና የምግብ ሸቀጣ ሸቀጥ ይሸምታል። ጥሬ ብርም ዝቅ አድርጎ በናቅፋ ይገዛል። ብሩን በባንክ ወይም በሰው አማካይነት እያዘዋወረ ዶላር...

የአፍሪካ አህጉር ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራና  የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ?”

ስለ አፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠና ግንዛቤ ያላቸው አስራ ሁለት በመቶ አያልፉም አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ከተጠቃሚዎቹ ጋር "ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ" እንደሆነ የተነገረለት የአፍሪካ...

ያለ ኮላተራል (ማስያዣ) የሚሰጥ ብድር፡ በኢኮኖሚው ላይ ያለው ፋይዳ እና ስጋት

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ በተደጋጋሚ የሚነሳው እና አከራካሪው ጉዳይ "ያለ ማስያዣ ብድር መስጠት" ነው። ይህ አሰራር ለአዳዲስ ፈጠራዎች እና ለጀማሪ ነጋዴዎች ወሳኝ ቢሆንም፣ በሌላ...

ኢትዮጵያ በቡድን 20 ጉባኤ ተሳትፎ ያተቀዳጀችው የዲፕሎማሲ እና የኢኮኖሚ ትሩፋቶች በጆሃንስበርግ

አዲስ ሪፓርተር ጆሃንስበርግ ፡- ይህ ሳምንት የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስኬቶች የተመዘገበበት እንደሆነ ተገለፀ። ኢትዮጵያ በሃገር ውስጥ የማሌዠያን ጠቅላይ ሚንስቴር በመቀበልና በማስተናገድ የሁለቱን ሃገራት ሁለትዮች ግንኙነት...

ሳዑዲ ዓረቢያ በአሜሪካ የ-1 ትሪሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ቃል ገባች፤ ኢምሬትስ የ1.4 ትሪሊዮን ውል ገብታ...

አዲስ ሪፓርተር ዋሽንግተን ዲ.ሲ. – የዩናይትድ ስቴትስ እና የሳዑዲ ዓረቢያ የረዥም ጊዜ ግንኙነት አዲስ ምዕራፍ ላይ የደረሰ ሲሆን፣ ፕሬዝደንት ትራምፕ እና የሳዑዲ ልዑል አልጋ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዓለም ሃያ አየር መንገዶች ተርታ ለመሰለፍ እየገሰገሰ ነው፤ 11 አውሮፕላኖችን አዘዘ

አዲስ ሪፖርተር - ከአስር ዓመት በሁዋላ ከዓለም ሃያ ታላላቅ አየር መንገዶች መካለል አንዱ ለመሆን ዕቅድ የያዘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ...

የአውሮፓ ህብረት ከቡና ምርት ጋር በተያያ ያፀደቀውን የደን መጨፍጨፍን መቆጣጠሪያ ደንብ (EUDR)  የተፈፃሚነት ጊዜው...

አዲስ ሪፖርተር - የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ የንግድ ምክር ቤት (EuroCham) የአውሮፓ ህብረት የአዲሱ የደን መጨፍጨፍ መቆጣጠሪያ ደንብ (EUDR)  የተፈፃሚነት ጊዜ እንዲራዘም የቀረበውን ሀሳብ የሚደግፍ...

የሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በሰባት ውሃማ ስፍራዎች የውሃ ትራንስፖርት አገልግሎት ይጀመራል

አዲስ ሪፖርተር - የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በዓባያ፣ ጫሞ፣ ጣና ሀይቅ፣ ባሮ ወንዝ፣ ተከዜና በጊቤ ሰባት ውሃማ ስፍራዎች ላይ የውሃ ትራንስፖርት አገልግሎት ለማስጀመር...
spot_img

TOP STORY

የኮር፣ የአርሚ አዛዦችና የትህነግ ስራ አስፈጻሚዎች በታደሰ ወረደ መኖሪያ ቤት መሽገዋል፤

አዲስ ሪፖርተር - በትግራይ ተፈጥሯል የሚባለው የአመራሮች ልዩነት ተከትሎ የትህነግ ስራ አስፈጻሚ፣ የኮርና አርሚ አዛዦች በጊዜያዊ አስተዳደሩ መሪ ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የግል መኖሪያ ቤት የጀመሩት ስብሰባ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። ዶክተር ደብረጽዮን “የት ናቸው” የሚል ጥያቄም በርክቷል። የክልሉ የጸጥታ ኃላፊ ፍስሃ ማንጁስ እንደጠሩት የተነገረለት ይህ ስብሰባ በታደሰ ወረደ መኖሪያ ቤት እየተካሄደ ከመገለጹ ውጭ ስለ ስብሰባው አጀንዳና የተደረሰበት ውሳኔ የተባለ ነገር...

BUSINESS

ENTERTAINMENT

ስድስተኛ አሰልጣኝ በካልቾ ያለው ማንቼስተር ዩናይትድና ቀውሱ

አዲስ ሪፖርተር - ማንቼስተር ዩናይትድ 13 የፕሪሚየር ሊግና ሁለት የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫዎችን ጨምሮ ኦልድትራፎርድን በዋንጫ ያሽቆጠቆጡለትን ፈርጉሰን በክብር ከሸኘ በኋላ አሰልጣኝ አልወጣልህ ብሎታል፡፡ በዩናይትድ ቤት...

ፕሬዝዳንት ትራምፕ በኮሎምቢያ ላይ ወታደራዊ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚችል ፍንጭ...

አዲስ ሪፓርተር - የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአየር ኃይል አንድ (Air Force One) ውስጥ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ በኮሎምቢያው ፕሬዝዳንት ጉስታቮ ፔትሮ ላይ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ...

ኢትዮጵያ በዓለም ሁለተኛ የተባለውን የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዩኒቨርሲቲ...

"የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ እንከፍታለንእንከፍታለን" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ዩኒቨርስቲው ዕውን ሲሆን ከዓለም ኢትዮጵያን በዘርፉ ዩኒቨርስቲ ካላቸው አገራት ሁለተኛ ያደርጋታል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ...

የታሪካዊ ስኬቶች እና የጥበብ ድንቆች ቀን

ታኅሣሥ 25 ቀን በዓለም ታሪክ የቀን መቁጠሪያ ውስጥ የሰው ልጅን የጽናት ጥንካሬ እና የጥንታዊ ስልጣኔን ሚስጥራት የሚያስታውሱ ሁለት ታላላቅ ኩነቶች የተመዘገቡበት ልዩ ዕለት ነው።...

ሰበር ዜና፦ ኢንዞ ማሬስካ እና ቼልሲ በስምምነት ተለያዩ

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከአሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ጋር በጋራ ስምምነት ለመለያየት መወሰናቸውን በይፋ አስታውቀዋል። ይህ ውሳኔ የተላለፈው በአሰልጣኙ እና በክለቡ አመራሮች መካከል የነበረው ግንኙነት ማብቃቱን ተከትሎ...

የማግነስ ካርልሰን ታሪካዊ የበላይነት እና የሕንዱ ኮከብ ስኬት

ኖርዌያዊው የቼዝ ሊቅ ማግነስ ካርልሰን፣ ለዘጠነኛ ጊዜ የዓለም የብሊትዝ ቼዝ (World Blitz Chess) ሻምፒዮናን በማሸነፍ በታሪክ ተወዳዳሪ የሌለው መሆኑን ዳግም አስመስክሯል። ካርልሰን ይህን ድል የተቀናጀው...
spot_img

WORLD

ጃዋር መሐመድ በይፋ የትጥቅ ትግል አስተባባሪዎችን ተቀላቀለ፤ “ስለ ሻዕቢያ እንዳታነሳ ፋኖንና ትህነግን ይረዳሉ”

አዲስ ሪፖርተር - ዛሬ በዋሽንግቶን ዲሲ ግብጽ በሻዕቢያ በኩል ድጋፍ የምታደርግለትን የትጥቅ ትግል የሚመሩ የተለያዩ አደረጃጀቶች የወከሏቸው ስብሰባ እንደሚቀመጡ ታውቋል። አቶ ጃዋር ይህንኑ በይፋ ስብሰብ መቀላቀላቸው ታውቋል።  በዚህ ስብሰባ እንዲካፈሉ ተጠርተው ጥያቄውን ውድቅ ያደረጉ በስብሰባው ላይ ስለ ሻዕቢያና ስለ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም እንደሚያነሱ ሲናገሩ፣ በፕሮፌሰር ሕዝቅዔል በኩል “ስለ ሻዕቢያ...

ዩኒቨርሲቲዎች እንደ ነፃ የሃሳብ ሪፐብሊክ፣ የሁምቦልድት ፍልስፍና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሪፎርም እይታ

ቢልዱንግ እና የሃሳብ ትውልድ እሳቤዎች ሲቀናጁ ምሁራን የቆዩ የትርክት ሰንሰለቶችን ሰብረው እንዲወጡ ይረዳቸዋል። ትምህርት ሰውን ከድንቁርና እና ከጭፍን ጥላቻ ነፃ ካላወጣ "ቢልዱንግ" አልተሳካም፤ በተመሳሳይ ምሁራን በሃሳብና በቴክኖሎጂ ሀገርን ካልገነቡ የ"ሃሳብ ትውልድ" መሆን አይችሉም። ስለዚህ፣ ይህ ትስስር በኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ ዙሪያ የሚታዩ ክፍተቶችን (Narrative Gaps) በመሙላት፣ በብቃትና በእኩልነት ላይ የተመሰረተ...

የኤርትራ አፋር ተቃዋሚ ድርጅቶች ግንባር ፈጠሩ፤ “ስምምነቱ ለሻዕቢያ አስደንጋጭ መርዶ ነው” አቶ አብዲ ሼኽ መሐመድ

አዲስ ሪፓርተር - በኤርትራ የሚንቀሳቀሱት ሁለት የአፋር ተቃዋሚ ድርጅቶች ማለትም የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (RSADO) እና የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ኮንግረስ (EANC) የኤርትራን አምባ ገነን መንግስት በጋራ ለመታገል ተስማሙ። የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አብዲ ሼኽ መሐመድ “26 ዓመት ከኢትዮጵያ ጋር በትግል ኖረናል የወደፊቱን ሲደርስ ይፋ...

የፕሮፌሰሩ እይታ “ጠንቋይ የሰዉን እንጂ የራሱን አያዉቅም” አብይ አሕመድ ነጥብ አስጥለዋል

ሀገር የምትገነባው መንግስት ያድርግ በሚሉ ጥያቄዎች ሳይሆን እኔ ይሄን ሰርቻለሁ፣ መንግስት እንዲያግዘኝ እፈልጋለሁ በሚሉ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች መሆን አለበት!! ካልሆነ ልክ እንደ ጠንቋዩ የሰዉ ሰዉ፣ የመንግስት የመንግስት፣ ልክ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳለዉ ተስፈኛዉ ትዉልድ ሳይጠበቅ ከተፍ ብሎ ከወሬ እና ከሽኩቻ ያለፈ ተግባር የሌላቸዉን የአሁን ምሁራንን ከጨዋታ ዉጭ እንዳያወጣቸዉ የሚል የአዘኔታም ስሜት...

ሀሰን ሼኽ በመጨረሻ “እኔም የቬንዙዌላ ፕሬዚዳንት ዕጣ ይደርሰኛል” በሚል ጭነቀት ውስጥ መሆናቸው ተሰማ

አዲስ ሪፖርተር - እስራኤልን ከአጋሮቻቸው ጋር በመሆን ከሶማሊላንድ ጠራርገው እንደሚያስወጡ የዛቱት የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ አሜሪካ መንግስታቸውን ለማዳከም እና በመጨረሻም ራሳቸውን ከስልጣን ለማስወገድ የምታደርገውን ጥረት በመስጋት ላይ መሆናቸውን የሞቃዲሾ መገናኛ ብዙኃን በሰፊው ዘግበዋል። ፕሬዝዳንቱ በተለይ የአሜሪካ መንግስት የቀድሞውን የቬንዙዌላ መሪ ኒኮላስ ማዱሮን አፍኖ ለመውሰድ ያደረገውን ሙከራ እና ያወጣውን ዋጋ...

የኮር፣ የአርሚ አዛዦችና የትህነግ ስራ አስፈጻሚዎች በታደሰ ወረደ መኖሪያ ቤት መሽገዋል፤

አዲስ ሪፖርተር - በትግራይ ተፈጥሯል የሚባለው የአመራሮች ልዩነት ተከትሎ የትህነግ ስራ አስፈጻሚ፣ የኮርና አርሚ አዛዦች በጊዜያዊ አስተዳደሩ መሪ ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የግል መኖሪያ ቤት የጀመሩት ስብሰባ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። ዶክተር ደብረጽዮን “የት ናቸው” የሚል ጥያቄም በርክቷል። የክልሉ የጸጥታ ኃላፊ ፍስሃ ማንጁስ እንደጠሩት የተነገረለት ይህ ስብሰባ በታደሰ ወረደ መኖሪያ ቤት...
spot_img
ADVERTISE HERE

Advertise Your Business Here! Reach our loyal audience and get noticed. Contact us today for rates. info@addisreporter.com tel. +251981866434

የታሪካዊ ስኬቶች እና የጥበብ ድንቆች ቀን

ታኅሣሥ 25 ቀን በዓለም ታሪክ የቀን መቁጠሪያ ውስጥ የሰው ልጅን የጽናት ጥንካሬ እና የጥንታዊ ስልጣኔን ሚስጥራት የሚያስታውሱ ሁለት ታላላቅ ኩነቶች የተመዘገቡበት ልዩ ዕለት ነው።...

ጸጋዬ ገብረ መድህን (1928-1998)

ጸጋዬ ገብረ መድህን (1928-1998) ባዳ ተብላ በምትታውቅ አምቦ ከተማ አካባቢ በምትገኝ ተራራማ ቦታ ነሀሴ 11 1928 ተወለዱ። በአምቦ ማአረገ ሕይወት ቀኃሥ ትምህርት ቤት ከዚያም...

በአልጄርስ ስምምነት መሠረት የተቋቋመው የድምበር ኮሚሽን አመሠራረትና ኮሚሽኑ የሰጠው ውሳኔ ሲገመገም

ይህም ስለኢትዮጵያ የዕውቀት ማነስ በኮሚሽኑ ውሳኔ ላይ እንዴት እንደተንፀባረቀ ወደፊት እናየዋለን፡፡ በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም ዙሪያ በህግ፣በታሪክና በሥነ መንግሥት እውቀታቸውና በሥራ ተሞክሮአቸው የታወቁ በትላልቅ...

በዘመነ ትራምፕ ጫና ውስጥ የወደቀችው ሶማሊያ እና ለሶማሌ ላንድ ተስፋን ያለመለመው አዋጅ

አዲስ ሪፓርተር - ከሶማሌላንድ የሉዓላዊነት ጥያቄ እና ከእስራኤል እውቅና...

ሀያላኑ ሀገራት በየራሳቸው የቤት ስራ ተጠምደዋል፤ በቬንዝዌላ ላይ የሩስያ እና አሜሪካ ስትራቴጂካዊ አላማ

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካው ወታደራዊ ዘመቻ እና በቬንዙዌላው ኒኮላስ...

“ጥርስ የሌለው ውሻ” የሆነው የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና የዓለም መፃኢ እጣፈንታ

አዲስ ሪፖርተር - ፕሬዛዳንት ትራምፕ አሜሪካን ከተባበሩት መንግስታት ደርጅት...

Politics

spot_imgspot_img

Subscribe

VOE TUBE

Addis Reporter All CATEGORIES

የአዲስ አበባ ሕዝብ የእናት ሀገር ጥሪ ተሳትፎና ኮሎኔል መንግሥቱ

የእናት አገር ጥሪ ከተደረገ በኋላ መላው የአዲስ አበባ ሕዝብ...

ቢሾፍቱ አለምአቀፍ አየር ማረፊያ፤ ኢትዮጵያን ወደ መፃኤ ዘመን የሚያሻግር የሎጂስቲክስ አብዮት

ኢትዮጵያ ከቢሾፍቱ ሰማይ ስር የኢኮኖሚና የሎጂስቲክስ ካርታዋን እንደገና ለመሳል...

“ጥርስ የሌለው ውሻ” የሆነው የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና የዓለም መፃኢ እጣፈንታ

አዲስ ሪፖርተር - ፕሬዛዳንት ትራምፕ አሜሪካን ከተባበሩት መንግስታት ደርጅት...

በዘመነ ትራምፕ ጫና ውስጥ የወደቀችው ሶማሊያ እና ለሶማሌ ላንድ ተስፋን ያለመለመው አዋጅ

አዲስ ሪፓርተር - ከሶማሌላንድ የሉዓላዊነት ጥያቄ እና ከእስራኤል እውቅና...
spot_imgspot_img

Editor's picks

የፕሮፌሰሩ እይታ “ጠንቋይ የሰዉን እንጂ የራሱን አያዉቅም” አብይ አሕመድ ነጥብ አስጥለዋል

ሀገር የምትገነባው መንግስት ያድርግ በሚሉ ጥያቄዎች ሳይሆን እኔ ይሄን ሰርቻለሁ፣ መንግስት እንዲያግዘኝ እፈልጋለሁ በሚሉ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች መሆን አለበት!! ካልሆነ ልክ እንደ ጠንቋዩ የሰዉ ሰዉ፣ የመንግስት...

Home News

በዘመነ ትራምፕ ጫና ውስጥ የወደቀችው ሶማሊያ እና ለሶማሌ ላንድ ተስፋን ያለመለመው አዋጅ

አዲስ ሪፓርተር - ከሶማሌላንድ የሉዓላዊነት ጥያቄ እና ከእስራኤል እውቅና ጋር ተያይዞ ወታደራዊ ሀይሌን እጠቀማለሁ ስትል የሰነበተችው ሶማሊያ ከአሜሪካ ጋር በፈጠረችው ግብግብ ሌላ ከባድ ትኩሳት ተነስቶባታል። የዲያስፖራ ህዝቦቿ መዘዝ ምክኒያት ወትሮውን በትራምፕ ዘመነ ስልጣን ከፍተኛ የሆነ ትችት የተሰነዘረባት ሶማሊያ አሁን ደግሞ የሀገሪቱ መንግስት ባለስልጣናት ከአለም ምግብ ፕሮግራም(WFP) ወደ 76 ሜትሪክ ቶን እህል በመዝረፍ በመጠርጠራቸው ሀገሪቱ ከአሜሪካ የምታገኘውን እርዳታ እንዲቋረጥ አስገድዷል። ይህ አሜሪካ...
Addis Reporter / Truth in Every Word Ethiopia In Every News

Our Partners

Be our partner!

Advertise Here

Share and Enjoy !

Shares