Business

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ ኩባንያዎች በ2025 የፎርብስ አፍሪካ መፅሔት ላይ ገነኑ

አዲስ ሪፖርተር - ፎርብስ አፍሪካ መፅሔት በአፍሪካ እድገት ላይ የሚያተኩር ሪፖርቶችን በየዓመቱ በማውጣት የሚታወቅ መፅሔት ሲኾን መፅሔቱን እንደ ትልቁ "አህጉራዊ መድረክ" ይቆጠራል። በዚሁ መፅሔት...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ለንግድ ባንኮች ጥብቅ መመርያ አስተላለፈ

አዲስ ሪፖርተር ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀምን ጋር በተያያዘ የተለያዩ ሕገወጥ ነክ ግብይቶችና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች...

የብር የመግዛት አቅም ሊያድግ እንደሚችል ተጠቆመ፤ ኢትዮጵያና የዓለም የገንዘብ ድርጅት በጥቅምት ለግምገማ ይቀመጣሉ

አዲስ ሪፖርተር ጥቅምት 13 ቀን 2018 - የወርቅ ዋጋ ጭማሪን ተከትሎ የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲተመን በመደረጉ ሁለት ሶስተኛ ዝቅ ያለው የኢትዮጵያ ብር ሊጠናከር እንደሚችል...

ሃገራዊ የወርቅ ገበያ ዋጋ መናሩ የተለያየ ትንተና እየቀርበበት ነው

አዲስ ሪፓርተር ጥቅምት 12 ቀን 2018 አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ በታሪኳ ከፍተኛውን የወርቅ ምርት እያስመዘገበች ባለችበት ወቅት፣ የብሔራዊ ባንክ መረጃ እንደሚያሳየው የወርቅ ዋጋ በአጭር...

በእንስሳት መኖ ላይ ተጥሎ የቆየውን የተጨማሪ እሴት ታክስ ሊነሳ መኾኑን ተሰማ

አዲስ ሪፖርተር ጥቅምት 11 ቀን 2018 - ከውጭ ወደ አገር ውስጥ የሚገባው የእንስሳት መኖ ላይ ተጥሎ የቆየው ተጨማሪ እሴት ታክስ ሊነሳ መሆኑን ተገለጸ፡፡ የመንግስት...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares