Business

ሳዑዲ ዓረቢያ በአሜሪካ የ-1 ትሪሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ቃል ገባች፤ ኢምሬትስ የ1.4 ትሪሊዮን ውል ገብታ ነበር

አዲስ ሪፓርተር ዋሽንግተን ዲ.ሲ. – የዩናይትድ ስቴትስ እና የሳዑዲ ዓረቢያ የረዥም ጊዜ ግንኙነት አዲስ ምዕራፍ ላይ የደረሰ ሲሆን፣ ፕሬዝደንት ትራምፕ እና የሳዑዲ ልዑል አልጋ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዓለም ሃያ አየር መንገዶች ተርታ ለመሰለፍ እየገሰገሰ ነው፤ 11 አውሮፕላኖችን አዘዘ

አዲስ ሪፖርተር - ከአስር ዓመት በሁዋላ ከዓለም ሃያ ታላላቅ አየር መንገዶች መካለል አንዱ ለመሆን ዕቅድ የያዘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ...

የአውሮፓ ህብረት ከቡና ምርት ጋር በተያያ ያፀደቀውን የደን መጨፍጨፍን መቆጣጠሪያ ደንብ (EUDR)  የተፈፃሚነት ጊዜው እንዲራዘም ተጠየቀ

አዲስ ሪፖርተር - የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ የንግድ ምክር ቤት (EuroCham) የአውሮፓ ህብረት የአዲሱ የደን መጨፍጨፍ መቆጣጠሪያ ደንብ (EUDR)  የተፈፃሚነት ጊዜ እንዲራዘም የቀረበውን ሀሳብ የሚደግፍ...

የሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በሰባት ውሃማ ስፍራዎች የውሃ ትራንስፖርት አገልግሎት ይጀመራል

አዲስ ሪፖርተር - የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በዓባያ፣ ጫሞ፣ ጣና ሀይቅ፣ ባሮ ወንዝ፣ ተከዜና በጊቤ ሰባት ውሃማ ስፍራዎች ላይ የውሃ ትራንስፖርት አገልግሎት ለማስጀመር...

የነዳጅ ምርቶች ላይ የሚጣል ምንም ዓይነት ተጨማሪ ግብር እንደሌለ ማረጋገጫ ተሰጠ

አዲስ ሪፖርተር ዜና - የነዳጅ ነዳጅ መርቶች ላይ ተጨማሪ ግብር እንደሚደረግ በተለያዩ ሚዲያዎች ሲሰራጭ የሰነበተው መረጃ ከእውነት የራቀ መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares