News

ወርቁ አይተነው 60ሺህ ዶላር በኢትዮ 360 የተቃዋሚዎች ልሳን ተዘርፌያለሁ አሉ፤ “የዘረፈው ምናላቸው ስማቸው ነው” 360ዎች

"ታሪኩን በዝርፊያና በሌብነት ደመደመ" የተባለው ኢትዮ360 በርካታ የዘረፋ ታሪክ እንዳለው በተለያዩ ጊዚያት እየተሰነጣጠቀ በመጣባቸው ልምዱ፣ ተለይተውት በወጡ አባላቱና "መስሎን ስንደግፍ ነበር" በሚል ኪሳቸውን ሲያራግፉ...

“እስክንድ ነጋ አልታሰረም” እስክንድር “የሰላም ንግግር የጀመረው እሱ ነው” በሚል በዘመቻ ውግዘት እያስተናገደ ነው

አዲስ ሪፖርተር - እስክንድር ነጋ መታሰሩን በመግለጽ ከኢትዮጵያ ውጭ ያሉ የማህበራዊ ሚዲያዎች የሚጽፉትና የሚያሰራጩት ዜና ስህተት መሆኑ ተሰማ። ለጊዜው የት እንደሚገኙ ከመግለጽ ተቆጥበው ከስክንድር...

አሜሪካ ከአፍሪካ ጋር ላላት ግንኙነት አዲስ ስትራቴጂ አወጣች፤ ከእርዳታ አቅርቦት ወደ ልማት [እያለህ ካልሆነ ከሌለህ የለህም]

አሜሪካ በአዲሱ ብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂዋ ከአፍሪካ ጋር ባላት ግንኙነት ላይ መሻሻያዎችን አስፍራለች አዲስ ሪፖርተር - አሜሪካ ይፋ ባደረገችው አዲስ "የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂ" ሰነድ ላይ...

የኢህአፓ የከተማ ውስጥ ትግል የወለደው “ነጭ ሽብር ለምን ተዘነጋ” ሲሉ የጠ/ሚ አማካሪ ሚኒስትር ዳንዔል ክብረት ጥያቄ አነሱ

ነጭ ሽብርም ሆነ ቀይ ሽብር በቀለም መጠሪያቸው ካልተለያዩ በቀር ሁለቱም ሽብር ናቸው። መስከረም 21 ቀን 1969 ዓ.ም. አዲስ አበባ ሞርጌጅ ህንጻ ውስጥ ትሠራ የነበረችውን...

ትህነግ ለኢትዮፎረም የሚሰጠውን በጀት አቆመ፤ ታደሰ ወረደ አሸነፉ፤ “ጨዋታው አስቀድሞ ይታወቅ ነበር፤”

አዲስ ሪፖርተር ራ - ሱን ለግማሽ ዘመን በተገንጣይነት ስም የሚጠራው ትህነግ በበጀት ሲያስተዳድረው ለነበረው ኢትዮሚዲያ ፎረም በጀት ማቋረጡን አንድ የአርሚ አዛዥ ለአዲስ ሪፖርተር አረጋገጡ።...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares