News

በኩርሙክ ግንባር የቀጠለው ጦርነት የአርሚ 70 ተዋጊዎችም ከባድ ጉዳት ድርሶባቸዋል

አዲስ ሪፖርተር | አዲስ አበባ/ካርቱም | ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም. በሱዳን የብሉ ናይል ክልል በሚገኘው ስትራቴጂካዊ የኩርሙክ አካባቢ ያለው የጦርነት ሁኔታ የኢትዮጵያን ትኩረት...

“ወደ ጦርነት መመለስ የለም፤ በስቃይ ፊት ዝምታ አይኖርም፤ የትግራይ ሕዝብ ሥቃይ ሊቆም ይገባል…”

"ይህ የአቋም መግለጫ የጋራ ጥሪያችን ነዉ፤ ወደ ጦርነት መመለስ የለም! በሥቃይ ፊት ዝምታ አይኖርም! ሕዝብን ለፖለቲካ ወይም ለወታደራዊ ዓላማ መጠቀሚያ ማድረግ ይብቃ! የትግራይ ሕዝብ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እስረኞች እንደሚፈቱ ፍንጭ ሰጡ፤ የትግራይ ወጣቶች ለሱዳን እንዲዋጉ በግዳጅ እየታፈሱ የሚላኩ መሆኑንም ይፋ አደረጉ

አዲስ ሪፖርተር - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሥራ ዘመኑን ላጠናቀቀው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ፤ በቀጣይ ሰላምን ለማስፈንና ኢትዮጵያን ተረዳድቶ ለማሳደግ መንግሥታቸው...

በሱዳን ጦርነት የሚሳተፈውን የትህነግ ታጣቂ በአሸባሪነት ለመፈረጅ በአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ሕግ ቀረበ፤ የፋይናንስ ዝውውሩ ጥብቅ ምርመራ ሲደርግበት ነበር

የአሜሪካ ሴኔት በሱዳን ቀውስ ላይ አዲስ ማዕቀብ ጣለ፤ የሕወሓት/ትግራይ መከላከያ ኃይል (TDF) እና «አርሚ 70» በሽብርተኝነት ሊፈረጁ እንደሚችሉ ተመልክቷል። ቀደም ባሉ ሪፖርቶች የድርጅቱ የገንዘብ...

ከአሜሪካ ወደ ሎንዶን የዞረው የትጥቅ ትግል አዲስ ግንባር አዝማች፦ ሕዝቅዔል ገቢሳ፣ አብዱራህማን ማህዲ እና መሐመድ ሃሰን

አዲስ ሪፖርተር (ዋሽንግቶን) — “ኢትዮጵያ ወደብ ልትወስድባችሁ ነው። ድሬደዋና የሶማሌ ክልል ወደ ኦሮሚያ ሊካተቱ ነው፤ ሶማሊላንድንም ልታስገነጥል ነው” ወዘተ በማለት ንግግር ያደረጉት በትውልደ ኦሮሞነታቸው...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares