Politics

አውሮፓ ኅብረት፣ አባል ሀገራትና ኤምባሲዎች መንግሥት እና ትህነግ እንዲወያዩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትህነግ) በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት ይካሄዳል ከተባለው ምርጫ በፊት ፖለቲካዊ ውይይት እንዲጀምሩ በአዲስ አበባ...

ስማቸው የሚደበቅላቸው ታጣቂዎች በአርሲ የፈጸሙት ግድያ “ከፖለቲካ ፍጆታ በላይ ሊታይ ይገባል”

አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ሰላማዊ ሰዎችን የሚገድሉ፣ የሚያግቱና የሚያፈናቅሉ ታጣቂዎች ለሚፈጽሙት ጥቃት ኃላፊነት አይወስዱም። ለምን ዓላማ ድርጊቱን እንደሚፈጽሙም በገሃድ የድርጅታቸውን ስም ጠርተው አያስታወቁም። ሚዲያዎችም...

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና ፓርቲዎች በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ላይ ተሟገቱ

አዲስ ሪፖርተር - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው አገር ዓቀፍ ምርጫ በመጪው ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲደርግ ያቀረበውን ምክረ ሃሳብ የተቀናቃኝ...

ኦርቶዶክስ በኢትዮጵያ የተለያየ የፓለቲካ ፍላጎት ያላቸው ወገኖች ችግሮቻቸውን በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች

አዲስ ሪፖርተር ጥቅምት 2 ቀን 2018 በኢትዮጵያ እየተወሳሰበ የመጣውን የፓለቲካ ምህዳር በውይይት፣ በድርድር እንዲኹም በመነጋገር የወንድማማች እልቂት የቅድሚያ ቅድሚያ እድል እንዲሰጠው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕገ- ወጥ የሐዋላ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶችና አስመጪዎች ላይ ከባድ እርምጃ እወስዳለሁ አለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በውጭ አገራት የሚገኙ ሐዋላ አስተላላፊ ድርጅቶች እና ከንግድ ባንኮች ጋር በመመሳጠር በሕገ- ወጥ እንቅስቃሴ ላይ ያሉ አካላት ከተግባራቸው እንዲታቀቡ ያስጠነቀቀ ሲኾን...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares