Politics

አህፋግ ወደ ሰላም መግባቱን ተከትሎ ኤርትራ በኩርፊያ ኢጋድን መሰናበቷን አስታወቀች፤

አዲስ ሪፖርተር - ኤርትራ ራስዋን ከኢጋድ ማግለሏን አስታወቀች። ውሳኔው የኤርትራ መንግስት ኢትዮጵያን ለማተራመስ እየሰራ መሆኑ ያጋለጠው አህፋህግ የሰላም ስምምነት እንዲፈርም ኢጋድ ከፍተኛ ጥረትና ተሳትፎ...

ክንፈ ዳኘው ትግራይን የሚያጠፋ እቅድ አቀረቡ “ከኤርትራ ጋር መዋሃድ እንፈልጋለን”

የኢትዮጵያ መንግሥት የፍትህ ሚኒስቴር በእነ ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው መዝገብ ቀርበው የነበሩ ክሶች ለሕዝብ ጥቅም ሲባል እንዲቋረጡ መወሰኑን ተከትሎ ከእስር የተፈቱት የቀድሞው የሜቴክ ኃላፊ...

የአፍሪካ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የኤርትራ መንግስት በአፋር ሕዝብ ላይ የሚያደርስርውን የሰብአዊ መብት ጥሰት መዘገበ

አዲ ሪፖርተር - የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(RSADO) ታህሳስ 1 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን(ACHPR) በሰኔ 4 ቀን 2025 እ.ኤ.አ የቀይ...

አህፋድ በአማራ ክልል በስሙ የሚደረግ የትጥቅ ትግል እንደሌለ አስታወቀ፤ “ገበሬ ወደ እርሻ፣ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት”

"ለሕዝባችን ያመጣነው ለውጥ ባለመኖሩ ወደ ዘላቂ የሰላም ስምምነት መጥተናል" ሲል ያስታወቀው የአማራ ሕዝባዊ ፋኖ ድርጅት፣ ከዚህ በሁዋላ በስሙ የሚደረግ የትጥቅ ትግል እንደሌለ አስታወቀ። ገበሬው...

ምርጫ ቦርድ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ፤ ሰኞ ግንቦት 24 / 2018 ድምጽ ይሰጣል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ሰኞ ግንቦት 24 / 2018 ሆኖ መጽደቁን ይፋ ። ቦርዱ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares