News

ጻድቃን ታደሰ ወረደን ከሰሱ፤ “ሻዕቢያ ትግራይን የጦር አውድማ ለማድረግ ተስማምቷል”

ትግራይን እንዲመሩ በፌደራሉ መንግስት የተሰየሙት የቀደሞው ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ አቋም አነጋጋሪ እንደሆነ ቀጥሏል። ትህነግ ባዘጋጀው ኮንፍረስን ላይ መንግስትን ለመጣል በቂ ትጥቅና ኃይል እንዲሁም...

የትግራይ ሰላማዊ ሰልፎችና የታደሰ ወረደ ዕጣ ፈንታ እያነጋገረ ነው፤ “ሰላም እንሻለን” ታጣቂዎች

በትግራይ ለፓለቲካ ጥቅም ሲባል ተፈናቃዮች ላይ የሚደርሰው እንግልት እንዲቆም የሚጠይቁ ስልፎች ተካሂደዋል።  በትግራይ ክልል ትህነግ ከኤርትራ መንግስትና ፋኖ ጋር በመጣመር ለጦርነት ራሱን እያዘጋጀ መሆኑ በየአቅጣጫው...

የፌደራሉ መንግስት ለክልሎች የሚመደበው የበጀት መጠን ክልሎች በሚሰበስቡት ግብር ልክ እንዲኾን ግዴታ ሊጣልባቸው ነው

ክልሎች የፌደራል መንግስት በተመነው ልክ ግብር ካልሰበሰቡ ባለስልጣናቱ እስከማባረር የሚያደርስ ውሳኔ ይጠብቃቸዋል አዲስ ሪፖርተር - የፌደራል መንግስት ለክልሎች የሚመድበው በጀት ክልሎች በሚሰበስቡት ሊወሰን መኾኑን...

በአፋር የመሬት መንቀጥቀጥ በህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

በአፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን በባራሕሌ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል። ።የመሬት መንቀጥቀጡ በሰዎች ላይ ሞትና የአካል ጉዳት ሲያከትል፣ በንብረት ላይ...

መንግስት በተደጋጋሚ ጥቃት፣ እገታ፣ የንብረት ዘረፋና እና ውድመት በሚፈጽሙና የሰዎችን የመዘዋወር መብት በሚገድቡ ላይ በቂ የፀጥታ ኃይል እንዲያሰማራ ተጠየቀ

... ኮሚሽኑ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ የመጡ የሰዎችን የመዘዋወር መብት አደጋ ላይ የሚጥሉ ተግባራትን አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሳቸውንና እነዚህ ተግባራት ለመከላከል በአስቸኳይ እልባት ለመስጠት...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares