Politics

ONLF Categorically Denies Joining Armed Opposition Coalition, Calls Reports “False”

In its strongest concluding message, ONLF told the Federal Government of Ethiopia, regional governments, political parties, civil society organizations, diplomatic missions and the international...

ከራያ አገረ ስብከት “ኢትዮጵያዊ ነን፤ ኢትዮጵያን እናነሳለን” ያሉ ከ500 በላይ ክህናት አስተዋሽ ማጣታቸውን አስታወቁ

አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ — ከአምስት መቶ በላይ ከህናትና ከ200 የማያንሱ ልጆቻቸው ምን ይብሉ? ይህ የራያ አገረስብከት ማህበረሰብ ጥያቄ ነው? ጥያቄውን ደግሞ የሚያጎላውና ለሰሚው...

ስምረት ከኋላቀር ቡድን ባህሪ ጋር ተያይዞ የመጣ ድርጅትን የማፍረስ እንቅስቃሴ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ፤ የሃሳብ ልዩነት ተፈጥሯል

አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ — የትግራይ ዴሚክራሲያዊ ስምረት ድርጅት በውስጡ እየታዩ ያሉ የፖለቲካ ድክመቶችን በዝርዝር ከገመገመ በኋላ፣ ርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። በሽታው ከየኋላቀር ቡድን ባህሪ ጋር...

የቻይናና ግብፅ ባለ21 ነጥብ ስምምነት…የናይል ውኃና የቀይ ባሕር ጉዳይ ለኢትዮጵያ ምን መልዕክት አለው?

አዲስ ሪፖርተር አዲስ አበባ —  የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በግብፅ ያደረጉት ጉብኝት በቻይናና በግብፅ መካከል ያለውን የ70 ዓመት የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለማክበር ከተደረገ የፕሮቶኮል ጉብኝት...

በፈጠራ ዜናዎች ዘመቻ እንዲከፈትበት ከፍተኛ በጀት የተመደበለት ብሄራዊ የምክክር መድረክ ነገ ቅዳሜ ይጠናቀቃል፤ ከዋና አከራካሪ ጉዳዮች ውስጥ ለመረጃ አንኳር ነጥቦች

በተለይ አዲስ ሪፖርተር ትኩረት በመስጠት ስትከታተለው የቆየችው በሻዕቢያ የሚደገፈውና የሚነዳው አመጽ አመቻች ግብረ ኃይል "በሚቻለው ሁሉ አገራዊ የመከከር ኮሚሽኑን ተዓማኒነት ለማሳጣት፣ አጀንዳዎቹን ለማዛበት፣ በተሰብሳቢዎቹ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares