Health
በማርበርግ ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ደህንነቱ የተጠበቀ የቀብር ስነ ስርዓት ይደረግላቸዋል
አዲስ ሪፖርተር - በማርበርግ ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች አስከሬን ለቤተሰብ አይሰጥም ተባለ በሽታው በንክኪ የሚተላለፍ በመሆኑ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች አስከሬን ለቤተሰባቸው እንደማይሰጥ ነው የተነገረው።...
የማርበርግ ቫይረስ ምልክት ያሳዩ 6 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል፤ በአሁኑ ሰዓት በበሽታው የተያዙ ታማሚዎች የሉም
አዲስ ሪፖርተር -የማርበርግ ቫይረስ ምልክት ያሳዩ ስደስት ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል። ይሁን እንጂ በላብራቶሪ ማረጋገጥ የተቻለው የሦስቱ ብቻ መሆኑንን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአሁኑ ሰዓት...
የደም አይነት እና የአመጋገብ ስርአት
አዲስ ሪፖርተር - የሰው ልጅ ደም በቀይ የደም ሕዋሳት ላይ ያሉትን ንጥረ ነገሮች መሠረት በማድረግ ኤ (A) ፣ ቢ (B) ፣ ኤቢ (AB) እና...
በኢትዮጵያ የወተት ምርት ጥራት አሳሳቢ በመሆኑ ባለስልጣኑ ቁጥጥሩን ሊያጠብቅ ነው
አዲስ ሪፖረተር - በኢትዮጵያ ለማኅበረሰቡ የሚቀርብ ብዙ መጠን ያለው የወተት ምርት ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን፤ ከእነዚህም ውስጥ ለሽያጭ የሚቀርብ አምስት በመቶ ብቻ የሚሆነው የወተት...
በጠዋት የሞቀ የሎሚ ውሃ መጠጣት ጥቅሞች – መብራት አብርቶ መተኛት ለልብ በሽታ ሊዳርግ ይችላል
በየቀኑ ጠዋት አንድ ብርጭቆ የሞቀ የሎሚ ውሃ በመጠጣት ለጤናዎ ትልቅ አስተዋፅኦ ማድረግ ይችላሉ። ሎሚ በቫይታሚን ሲ (ጉንፋንን ይከላከላል) እና በፖታስየም (ለአንጎል ጤንነትና ለደም ግፊት...






