ምርጫ ቦርድ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ፤ ሰኞ ግንቦት 24 / 2018 ድምጽ ይሰጣል

Date:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ሰኞ ግንቦት 24 / 2018 ሆኖ መጽደቁን ይፋ ። ቦርዱ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ ደረገው የጸደቀ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ፤ ተግባራትን ከሚከናወኑበት ጊዜ ጋር ግልፅ አርጎ አቀምጧል። በቦርዱ የምርጫ ውጤት ይፋ የሚደረገው ሰኔ 4 ቀን እንደሆነ ልጿል።

ፌስቡክ፡ https://web.facebook.com/addisreporternews/
ዌብሳይት፡ https://addisreporter.com/
ኢሜል፡ info@addisreporter.com
ቴሌግራም፡ https://t.me/addisreporter11
X፡ https://x.com/addisreporter
ስልክ ቁጥር፡ +251981866434 / +251116393393

Share and Enjoy !

Shares

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

Share post:

Subscribe

spot_imgspot_img

Popular

More like this
Related

ቴድሮስ ዝምታ መምረጡ ስትራቴጂ ነው?

አዲስ ሪፖርተር - ሰዋሰው መልቲሚዲያ ባሰራጨው መግለጫ በተለያዩ ጉዳዩ...

“የፕሪቶሪያውን ስምምነት እንደ ማገገሚያ ቤት ነው የምንቆጥረው”የትግራይ ጊ.አስተዳደር እንዲፈርስ ተወሰነ

አዲስ ሪፖርተር - የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር አንድ...

“ፋኖንና ከኢሳያስ ጋር ያሸማገሉት ሻለቃ ዳዊት ናቸው፤ ዓላማው አገረ መንግስቱን ማፍረስ ነው”

ኢትዮጵያ መከላከያዋ እንዲፈርስ በሚወጠኑ ውጥኖች ቀዳሚ ውስጥ መሪ ተዋናይ...