ELECTION

የኢትዮጵያ የምርጫ ዋዜማ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ታዛቢዎችና ሚዲያዎች ወደ ምርጫ ጣቢያዎች አቀኑ፤

አዲስ አበባ አዲስ ሪፖርተር ዜና - ሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ሁለት መልክ ይዞ ወደ ፍጻሜው ደርሷል። ከመንግስት ወገን ከዚህ ቀደም አገሪቱ አይታ በማታውቀው ደረጃ የተቃዋሚና...

ከ81 ሚሊዮን ብር በላይ ለተፎካካሪ ፓርቲዎች ተከፋፈለ፤ ከ50 ሚሊዮን በላይ መራጭ ተመዘገበ

አዲስ ሪፖርተር - ከ81 ሚሊዮን ብር በላይ ለተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መከፋፈሉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የተመዝጋቢ መራጮች ቁጥር 50 ሚሊዮን ማለፉ ተመለከተ። ግንቦት...

ምርጫ ቦርድ በሚያስገድዱ ላይ የእግድ ዕርምጃ እወስዳለሁ አለ፤ ምዝገባ ሊጠናቅቅ ነው

አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት፣ የመራጮች ምዝገባ እስከ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። የምዝገባው ሂደት ሊጠናቀቅ 3...

ብልጽግናን በአዲስ አበባ ከ60 በመቶ በላይ ነባር ወኪሎቹን አራግፎ በአዲስ ተካ

አዲስ ሪፖርተር - በ2013 ዓ.ም. በተደረገው አጠቃላይ ምርጫ ገዢው ብልጽግና ፓርቲን ወክለው በአዲስ አበባ ከተመረጡት የፓርላማ እና የከተማ ምክር ቤት ተመራጮች ውስጥ 62...

በመጨረሻ ሰዓት ራሳቸውን ከምርጫ ለማግለል ውጭ ካሉ ኃይሎች ጋር ውል ከገቡት መካከል አቋም የቀየሩ መኖራቸው ተሰማ

በመጪው ምርጫ በርካታ ተቃዋሚዎች በፓርላማና በክልል ምክር ቤቶች ይገባሉ አዲስ ሪፖርተር - በምርጫ መጨረሻ ሰዓት ራሳቸውን ከምርጫ ለማግለል በውጭ አገር ካሉ የተለያዩ የተቃዋሚዎች...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares