Business

ባንኮች እስከ ህዳር አጋማሽ ድረስ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር የማስተሳሰር ሥራ እንዲያጠናቅቁ ታዘዙ

አዲስ ሪፖርተር ብሔራዊ ባንክ እና የብሔራዊ መታወቂያ በጋራ ባወጡት አዲስ የአተገባበር ሥርዓት መሰረት የፋይናንስ ተቋማት ብሄራዊ ኦፕሬተር በሆነው ኢት-ስዊች በኩል ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)...

በአንድ ቦታ ብቻ 21 ትሪሊዮን ኪዩቢክ ጫማ የጋዝ ክምችት ተገኝቷል፤ ጠ/ሚሩ የሰጡት መረጃ

አዲስ ሪፖርት - ኢትዮጵያ በአንድ ቦታ ብቻ ሃያ አንድ ትሪሊዮን ኪዩቢክ ጫማ የጋዝ ክምችት እንዳላት በሶስተኛ ወገን መረጋገጡን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስታወቁ። ይህ ክምችት...

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ ኩባንያዎች በ2025 የፎርብስ አፍሪካ መፅሔት ላይ ገነኑ

አዲስ ሪፖርተር - ፎርብስ አፍሪካ መፅሔት በአፍሪካ እድገት ላይ የሚያተኩር ሪፖርቶችን በየዓመቱ በማውጣት የሚታወቅ መፅሔት ሲኾን መፅሔቱን እንደ ትልቁ "አህጉራዊ መድረክ" ይቆጠራል። በዚሁ መፅሔት...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ለንግድ ባንኮች ጥብቅ መመርያ አስተላለፈ

አዲስ ሪፖርተር ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀምን ጋር በተያያዘ የተለያዩ ሕገወጥ ነክ ግብይቶችና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች...

የብር የመግዛት አቅም ሊያድግ እንደሚችል ተጠቆመ፤ ኢትዮጵያና የዓለም የገንዘብ ድርጅት በጥቅምት ለግምገማ ይቀመጣሉ

አዲስ ሪፖርተር ጥቅምት 13 ቀን 2018 - የወርቅ ዋጋ ጭማሪን ተከትሎ የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲተመን በመደረጉ ሁለት ሶስተኛ ዝቅ ያለው የኢትዮጵያ ብር ሊጠናከር እንደሚችል...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares