News

ገዱ እንዳርጋቸው ጠ.ሚ ጃዋር ምክትል ሆነው ተመደቡ፤ መከላከያ እንዲፈርስና በዝግ ተወስኗል

አዲስ ሪፖርተር - በስደት አሜሪካን አገር የሚኖሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አዲስ ለሚቋቋመው መንግስት ጠ.ሚኒስትር፣ አቶ ጃዋር መሐመድ ምክትላቸው እንዲሆኑ ምደባ መካሄዱ ተሰማ። በስምምነቱ ውስጥ...

አልቡርሃን በሽብርተኛነት እና በዲፕሎማሲ ገደል ጫፍ፤ በዙሪያቸው ያሉትን ይዘው ይገነደሳሉ ወይስ ይተርፋሉ?

አዲስሪፓርተር - በገልፍ ሃገራት በአሜሪካና እስራኤል ጥምር ጦር በኢራን ላይ የከፈቱት ወታደራዊ ዘመቻ በሱዳን ፖለቲካዊና ወታደራዊ አሰላለፍ ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ ይገኛል። ይህንኑ ተከትሎ...

ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የዲሲና ሎንዶን ሰላማዊ ሰልፍ ይሳካል?

አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ምርጫ እንዳይካሄድ ለመበጥበጥ የተቋቋመው ጥምር የቴክኒክ ኮሚቴ፣ ከዛሬ ቅዳሜ ጀምሮ በዩቲዩብ ቃለ መጠይቅ እንዲያደርጉ ከተደለደሉት ውስጥ የኢትዮጵያን አድን ተወካይ የነበሩትን...

1.7 ቢሊዮን ብር ከዜጎች ላይ ዘርፈዋል የተባሉና ተባባሪዎቻቸው ክስ ተመሰረተባቸው፤ ተባባሪዎቹ መኪና ወስደዋል

አዲስ ሪፖርተር - በዜጎች ላይ የ1.7 ቢሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩት የፊንቴክ ኢንቨስትመንት ድርጅት መስራችና ባለቤቶች ላይ ምርመራ ተጠናቆ ክስ መመሥረቱን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ...

የአመጽ አደራጅ ኮሚቴው የዲሲና ሎንዶን ሰላማዊ ሰልፍ አይሳካም አለ፤ ስብሰቡ “የተግለበለበ ህብረት ነው” ዶ.ር ሚካኤል

አዲስ ሪፖርተር - “በዛሬና ምርጫው በሚደረግበት ቀን መካከል ሆነን ምርጫውን ማጨናገፍ ዋና ዓላማችን ነው” በማለት የሻዕቢያ ወኪል የሆኑት አቶ ነዓምን ንግግራቸውን ሲጀመሩ፣ የኢትዮጵያን አድን...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares