News
ስዊድን ከታጣቂዎች ጋር ግንኙነት ያላቸውን ስደተኞች የመኖሪያ ፈቃድ የሚያሳጣ ሕግ ሥራ ላይ አዋለች
ከታጣቂዎች፣ ከአክራሪ ድርጅቶች ወይም ከተደራጁ የወንጀል መረቦች (Gangs) ጋር የቅርብ ግንኙነት ወይም ተሳትፎ መኖር፣ ግለሰቡ በቀጥታ ወንጀል ባይፈጽምም እንኳን፣ በስዊድን የመኖሪያ ፈቃድ ላይ ከባድ...
“ጦርነት ከተጀመረ ጦርነት የሰለቻቸው የህወሃት ኃይሎች ሙሉ በሙሉ ይፈርሳሉ፤ አመራሮቹም ይህን ያውቃሉ”
አዲስ ሪፖርተር፣ አዲስ አበባ — የሕወሓት ሰራዊት አዛዦች ከፌዴራል መንግሥት ጋር አዲስ ጦርነት ከተጀመረ ሰራዊቱ ሙሉ በሙሉ ሊፈርስ እንደሚችል ህወሃትን ተቃውመው አዲስ አበባ የሚገኙ...
በውጭ ኃይሎች በመገዛት ምርጫና የብሔራዊ ምክክር ሂደቱን ተስፋ ለማጨናገፍ የተቋቋሙ ጥምረቶች ፈረሱ
የስብሰባ መረጃ በማያያዝ ብሔራዊ አገራዊ የምክክር ሂደቱ እንዳይሳካ ዘመቻ እንዲከፈት ከስምምነት መደረሱን አስቀድመን ሪፖርት አድርገን ነበር። ራሳቸውን “የሰላማዊ ትግል አባት” አድርገው የሚያቀርቡ ቀበኞች፣ የምክክር...
የኤርትራ ባንዲራ እያውለበለበች የታገተችው የነዳጅ ጫኝ መርከብ የኢራን ንብረት ናት
አዲስ ሪፖርተር ዜና | አዲስ አበባ - የኤርትራን ባንዲራ እያውለበለበች የተጠለፈችው «ሲቡ 1» የምትባለዋ ነዳጅ ጫኝ መርከብ ጠለፋ ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፉወርቂ አገዛዝ ጣጣ ይዞ...
“ተጫውቼ አላውቅም፣ መጫወት ናፍቆኛል፣ የቻለ ከተከዜ ተረፈ፣ ያለቀው ብዙ ነው”ትንሿ ልጅ
አዲስ ሪፖርተር – “እንደ ልጅ መጫወት ናፈቀኝ፤ ተጫውቼ አላውቅም” የምትለው የ14 ዓመቷ እምብራቅ ሀፍቱ፣ ሕወሓት በግድ መልምሎ ለሻዕቢያ አቀብሏት፣ ሻዕቢያ ደግሞ ለሱዳን የአልቡርሃን ኃይሎች...






