News

ጃዋር ስልክ ዘጋ፤ ሕዝቅዔል ጠፉ፤ ልደቱ አያሌው “የኦሮሞ ያለህ?” ከአብሮነት ተሰብሳቢውቹ ስድስት ቀሩ፤ አብሮነት አመጽ ሳያቀጣጥል ሊበተን ነው

አቶ ልደቱ አያሌው የጀመሩት አብሮነት አቀጣጥለዋለሁ ያለውን ተቃውሞ ብልጭታ ሳያይ ወደ መበተኑ እያመራ ነው፤ በላዩ ላይ ከውስጡ ባሉ አመራር ሌላ "አብሮነት" ሊወለድበት ነው። ጃዋር...

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የኢቢሲ ቦርድ ሰብሳቢ ሆኑ፤ ዶ.ር ወርቁ ጋቸና አሉበት

አዲስ ሪፖርተር - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር የሆኑትን ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን...

ወደ ትግራይ የሚደረጉ በረራዎች እንዴት ተቋረጡ? እንዴትስ እንዲጀምሩ ተወሰነ?

አዲስ ሪፖርተር - ላለፉት አምስት ቀናት የተቋረጠው የአየር ትራንስፖርት በትግራይ ሰላማዊ ሕዝብ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ የፈጠረው ቀውስ በቀላሉ አይገለጽም። መነሻ ምክንያቱ ጦርነት በመሆኑ...

ኤርትራ ሰራዊቷን ከአርሚ 70 ጋር አቀላቀለች፤ የትህነግ ተዋጊዎች መበተን

ራሳቸውን የትግራይ ሰላም ኃይሎች በማለት የሚጠሩት ወገኖች፣ ከአፋር ክልል ሃራ መሬት ለቀው ወደ ትግራይ እየገቡ መሆኑ ታውቋል። በስፍራው ከሚገኙ አመራሮች በተገኘ መረጃ፣ አሁን ላይ...

“እኔ የለሁበትም፤ ጄኔራሎቹ ለጊዜያዊ አስተዳደሩ አይታዘዙም” ሌ.ጄኔራል ታደሰ፤

አዲስ ሪፖርተር “ትግራይን የጦርነት አውድማ ያደርጋታል” የተባለውን ጦርነት በሁሉም አቅጣጫ ለመጀመር ሩጫው በተጧጧፈበት በአሁኑ ወቅት የክልሉ ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር “እኔ የለሁበትም። ጄኔራሎቹ ለጊዚያዊ ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares