News
ልዩ ሪፖርት፡ የራያ ግንባር እንደ ሸረሪና! የአራት ግንባሮች ግብአት አምካኙ [ኦፕሬሽን መረዋ] አርሚ 26 ምን ገጠመው?
አዲስ ሪፖርተር — ከሸረሪና ኦፕሬሽን በኋላ አነጋጋሪ የሆነው የደፈጣ ጥቃት የተወሰደው ሰኞ፣ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2:30 ገደማ ነበር። በማንነትና በድንበር ጉዳይ...
አንቀጽ 39 «እስከ መገንጠል» እና «ያለገደብ» የሚሉ ድንጋጌዎች እንዲሰረዙ ስምምነት ተደረሰ -ሪፖርት
"እስከመገንጠል" የሚለው እና ድፍን የኢትዮጵያ ሕዝብ ገና ከጅምሩ የተቃወመው የህገመንግስት ክፍል እንዲሰርዝ ከስምምነት መደረሱ ይፋ ሆነ። ይህ ሆነ ተብሎ ኢትዮጵያን ለመፍረካከስ በአገሪቱ ህገመንግስት ውስጥ...
የጋራ መድረክ በሻዕቢያ እንደሚመራ ሰብሳቢው አረጋገጡ፤ “ኢሳያስ እየረዱን ለምን ተቃውሞ ይሰነዘራል”
አዲስ ሪፖርተር - ራሱን "የሰላማዊ ሕዝባዊ እምቢተኝነት የጋራ የትግል መድረክ" በማለት የሚጠራው ስብስብ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ያሬድ ኃ/ማሪያም "ፕሬዚዳንት ኢሳያስ እየረዱን ለምን ተቃዋውሞ ይሰነዘርባቸዋል"...
“ኤርትራ በቀጥታ ወደ ጦርነቱ እንደምትገባ አረጋግጣለች” ኢንጂነር ግደይ የትህነግ መስራች
አዲስ ሪፖርተር - ኤርትራ ሙሉ በሙሉ ወደ ጦርነቱ እንደምትገባ ማረጋገጫ መስጠቷን ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን አስታወቁ። ከሻዕቢያ ዘንድ የጠራ መረጃ እንደሚያገኙ ቀደም ሲል ጀምሮ የሚነገረላቸው...
“ኦፕሬሽን ሸረሪና”፤ ከጀርባው ያዘለው ዕቅድ መዳረሻ የት ነበር? ከሸረሪናና ግዴማ ዲፖ የተገኘው መሳሪያ ልዩ ሪፖርት
የሸረሪና ኦፕሬሽን ባለቤት ማን ነው? የድልም ሆነ የሽንፈት ዜና በየትኛውም ወገን በይፋ በዝርዝር ያልቀረበት ይህ ኦፕሬሽን፣ ይዞታን በማስፋት አንዱ ወገን ወደ ሁመራ፣ ከጀርባ ደጀን...






