News
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ “ለኢትዮጵያና ኤርትራ ውጥረት መፍትሔው ክልላዊ ምጣኔ ሀብታዊ ውህደት ነው” አሉ፤
አዲስ ሪፓር አዲስ አበባ፡- “የኢትዮጵያና ኤርትራ ውጥረት መፍትሔው ክልላዊ ምጣኔ ሀብታዊ ውህደት ነው” ሲሉ ያስታወቁት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ገዲዮን ጢሞቲዎስ፣ የኤርትራ መንግስት ሉዓላዊ...
በኢትዮጵያ ኩባንያዎች ላይ የተጀመረው ዘመቻ ሜድሮክ ላይ አረፈ፤ “ቢቢሲ ቡና ኤክስፖርት ላይ ቃታ ሳበ”
አዲስ ሪፖርተር - ሼኽ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ "ህዝቡና አገሬ ይናፍቁኛል" በማለት ከሳዑዲ ያስተላለፉት ልብ የሚነካ መልዕክት፣ "የሰራተኛ ቁጥር ጨምሩ፤ መካከለኛ ገቢ ያለው የህብረተሰብ...
ጃዋር “ከመምህራን ማሕበር ጋር በታህሳስ ወር አመጽ ለማስነሳት ተስማምተናል” ማለቱን ማሕበሩ ነቀፈ፤
አዲስ ሪፖርተር - ጃዋር መሐመድ በታህሳስ ወር ከኢትዮጵያ መመህራን ማህበር ጋር በመተባበር አመጽ ለማስነሳት በሚስጢር ስምምነት ላይ መደረሱን አስመልክቶ ያሰራጨው መረጃና ይህንኑ ለማስፈጸም አስፈላጊ...
በውጭ ምንዛሪ ሸፍጥ 112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፤ 519 የባንክ ሂሳብ ታገደ
አዲስ ሪፖርተር - አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ በቅርቡ የውጭ ምንዛሬን በሕገወጥ የሚያዘዋውሩ ከዚህ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ አሳስበው ነበር። በዚሁ ማሳሰቢያቸው መንግስት በቂ መረጃ እንዳለው...
በአርሲ ንጹሃንን የገደሉት የኦነግ/ሸኔና የፋኖ ታጣቂዎች መሆናችው ፍንጭ ተሰጠ፤ የገዳዮቹን ማንነት “አናውቅም” ያሉም አሉ
ግድያው ሃይማኖትን ወይም አንድ ብሄርን ዒላማ ያደረገ እንዳልሆነ አጣሪ ቡድኑ አስታወቀ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአርሲ የተለያዩ ወረዳዎች የተፈጸወን ግድያ፣ ዘረፋና እገታ ለማጣራት ወደ...






