News

የአርሚ 11 አዛዥ ሌ/ጄኔራል ፍስሃ በየነ እጅ ለመስጠት ከመከላከያ ጋር ንግግር መጀመራቸው ተሰማ፤ ሕዝብ ውጊያ እየተቃወመ ነው

አዲስ ሪፖርተር - በጠለምት ግንባር የአርሚ አስራ አንድ አዛዥ የሆኑት ሌ/ጄኔራል ፍስሃ በየነ በሰላም እጅ ለመስጠት ከአገር መከላከያ ጋር እየተነጋገሩ መሆኑ ተሰማ። ከተለያዩ አርሚዎች...

ትህነግ ለውይይት ዝግጁ መሆኑን ጠቅሶ ለአፍሪካ ሕብረት ደብዳቤ አቀረበ፤ የትህነግን አቋም አስመክቶ “ጽምዶ” አቋሙ አልታወቀም

ጦርነቱ እንደ ጅማሬው ባይሆንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ ባለበት፣ በተለይም በጠለምት ጦረነቱ ከመከላከል ወደ ማጥቃት ተዛውሮ የአገር መከላከያ ያማጻዳት ስራ እየሰራ መሆኑን ባስታወቀበት በአሁኑ ወቅት...

የትግራይ ሰላም ኃይሎች ቁልፍ ቦታ ተቆጣጠሩ፣ በማንኛውም ሰዓት የመቀለ መንገድ ሊቆረጥ ይቻላል

አዲስ ሪፖርተር - ራሳቸውን የትግራይ ሰላም ኃይሎች በሚል የሚጠሩትና በሃራ መሬት የሰፈሩት ታጣቂዎች ቁልፍ ቦታ መቆጣጠራቸው ተሰማ። በየትኛውም ሰዓት የመቀለ መሆኒ መንገድ ሊቆረጥ እንደሚችል...

ትህነግ በጣምራ ስድስ ኮር ያሰለፈበት ውጊያ ለጊዜው በበቃኝ ተጠናቀቀ፤ በራያ አላማጣ መስመርና በጨርጨር ሙሉ ጦርነት…

የፕሪቶሪያው ስምምነት በትህነግ በኩል መፍረሱን የትግራይ ተቃዋሚ ፓሪዎች አስታወቁ፤ ትግራይን የጦር ማዕከል የሚያደርገው የሻዕቢያ ዕቅድ ተግባራዊ መሆኑ በትግራይ ዳግም ቀውስ አስነሳ፤ አፈሳና ሽሽት መጀመሩ...

በግብጽ የሚመራው ሻዕቢያ ትህነግንና ፋኖን ይዞ ጦርነት ከፈተ፤ የትግራይ ወጣቶች በመሸሽ ራሳቸውን እንዲያድኑ ተመከሩ፤

- በራማና ዛላንበሳ መሳሪያ የጫኑ ካሚዮኖች ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች እየገቡ ነው - ጦርነቱ የግብጽና የሻዕቢያ አጀንዳ ሲሆን፣ ዓላማው ትግራይን የጦርነት አውድማ ማድረግ ነው...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares