News

የኢሳያስዋ ኤርትራ [የቀይ ባህር ስጋት] ሆና አስከመቼ? የኃያላኑ ጥያቄ ሆኗል፤ የኢትዮጵያ ባልተመረጠ መንግስት…

የኢራን ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና የቴክኖሎጂ አካላት በኤርትራ በኩል ወደ ቀጠናው እና ለሁቲዎች እንደሚተላለፉ ሪፖርቶች ያሳያሉ። ሪፖርቶቹ የቀይ ባሕርን የክትትል ጥብቅነት ለማምለጥ የኢራን የጦር...

በአዲስ አበባ የትግራይ ተወላጆች ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ግድያና ፍንዳታ ሊፈጽሙ የነበሩ ተያዙ

አዲስ ሪፖርተር ዜና - ባለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም በትግራይ ክልል እየተፈጸመ ያለውን “የወጣቶች አፈሳ” የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ በተሰላፊዎችና ስለፉን ባስተባበሩ...

ኢትዮ ቴሌኮም ወደ ሁሉን አቀፍ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተቋምነት እየተሸጋገረ ነው፤ ደንበኞቹ ከ90 ሚሊዮን አለፉ

የ4ጂ ሽፋን 82.23 በመቶ አደገ፤ 340 የ5ጂ ጣቢያዎች ወደ ሥራ ገቡ፤ 242 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች መከላከሉን አስታውቋል አዲስ ሪፖርተር | አዲስ አበባ ኢትዮ ቴሌኮም...

ትህነግ በድሮን ፍርሃቻ በጋማ ከብት ተደግፎ ውጊያ ለመጀመር ተዘጋጅቷል፤ “ይፎክራሉ እንጂ አይዋጉም” የሁለቱ የትህነግ ሰዎች ግጭት – የዝግ ስብሰባው የ”ቅምሻ”ሪፖርት

አዲስ ሪፖርተር - የስብሰባው ቅምሻ ከዋናው ስብሰባ በላይ ሚስጢርና የልብ መሻት በድንገት የተገለጡበት ነበር። የዚያኑ ያህል ከአንድ አሳብና ድርጅት የተቀዱ ከፍተኛ አመራሮች በመሰረታዊ ጉዳይ...

“ኢህአፓ የትግራይ ሕዝብ ከማን ጋር አብሮ እንዲቆም ነው እየጠየቀ ያለው? ይህ አዲስ አበባ ያለው የጽምዶ ክንፍ መግለጫ ነው” የትግራይ ሰላም ኃይሎች

አዲስ ሪፖርተር -“መግለጫው በውጭ አገር የተመሰረተው ጽምዶ መግለጫ ነው” ሲሉ ኢህአፓ ያወጣውን መግለጫ ይዘትና የመግለጫውን ባለቤት የገለጹ እንዳሉት “የትግራይ ሕዝብ በፊትም ሆነ አሁን አንድ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares