News

አሜሪካ የመንግስትን የፀረ-ሽምግ ዉጊያ ጥረት ደገፈች፤ በአሜሪካ ህግ “አላውቅም ነበር”ሰበብ ውድቅ ነው

በአሜሪካ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት ሕግ (INA) በንዑስ አንቀጽ (iv) ከቁጥር (I) እስከ (VI) የተዘረዘሩት ተግባራት፣ ማንኛውም ግለሰብ ከፋኖ ወይም መሰል "Tier III" (ያልተፈረጁ) የትጥቅ...

ጄ.አልቡርሃን በአሸባሪነት ከተፈረጁ በኋላ፤ የፋኖ ስም ተከተለ፤ ፋኖ አሸባሪ ነው?

የአሜሪካ ኢሚግሬሽንና ጉምሩክ ባለስልጣን (ICE) በይፋዊ የX ገጹ ያሰራጨው መረጃ አስከትሎት የመጣው ውዝግብና ጭንቀት ቀላል አልሆነም። በተለይም ከሱዳኑ መሪ ጄነራል አልቡርሃን በአሸባሪነት መፈርጅ ጋር...

ማርኮ ሮቢዮ ከአብይ ጋር መከሩ፤ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በቀይ ባህርና በአፍሪቃ ቀንድ አሰላለፋቸው ይፋ እየሆነ ነው

አዲስ ሪፖርተር - አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው የጠብመንጃ ግብግብ ምንጩና መዳረሻውን ስለማታጣው፣ ይህ ሰፈርና አድራሻ እየቀያየረ የሚፈጸም ዓላማ የለሽ ውንብድና መልኩን ወደ አሸባሪነት እንዳይቀየር፣...

የ“ትዕይንተ ሕዝቦች አዘጋጅ ግብረ ኃይል የቴክኒክ ኮሚቴ” የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ

አዲስ ሪፖርተር - በትናንትናው ዕለይ ራሱን “ትዕይንተ ሕዝቦች አዘጋጅ ግብረ-ኃይል የቴክኒክ ኮሚቴ” የሚለውን ቡድን የሰጠውን መግለጫ እያስተባበሩ ሲመሩ የነበሩት አቶ ያሬድ ኃይለማርያም ራሳቸውን ከቦርዱ ማሰናበታቸውን...

አሜሪካ የጄነራል አልቡርሃን  መንግስትን በሽብርተኝነት ፈረጀች

ጃዋር መሐመድና አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የአልቡርሃን ደጋፊ ሆነው ኢትዮጵያን እንደሚከሱ ይታወቃል። ይህ የአሜሪካ ውሳኔ ለእነዚህ የፓርቲ አመራሮች፣ ለኤርትራ፣ በሱዳን ወታደር ላሰማራውና የኢራንን መሳሪያ ታጠኩ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares