News

በግብጽ የሚመራው ሻዕቢያ ትህነግንና ፋኖን ይዞ ጦርነት ከፈተ፤ የትግራይ ወጣቶች በመሸሽ ራሳቸውን እንዲያድኑ ተመከሩ፤

- በራማና ዛላንበሳ መሳሪያ የጫኑ ካሚዮኖች ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች እየገቡ ነው - ጦርነቱ የግብጽና የሻዕቢያ አጀንዳ ሲሆን፣ ዓላማው ትግራይን የጦርነት አውድማ ማድረግ ነው...

“ራሳቸው የለኮሱትን እሳት ራሳቸው ይሙቁት” አቶ ጌታቸው ረዳ – ትህነግ ወጣቶችን እንደ ልማዱ ለመማገድ የሚደረገው ሩጫ ይቁም!

አዲስ ሪፖርተር - የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪና የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በክልሉ ውስጥ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት...

የኢትዮ – አሜሪካ ስትራቴጂካዊ ትብብር እና የቀጠናው አዲስ አሰላለፍ፤ “አሰላለፉ የኢትዮጵያ የጂኦስትራቴጂ ኩስምና ማሳያ ነው”

የማይሰማ ነገር የለም። ሰሞኑን "ጽምዶ" በሰበር ዜና ኢትዮጵያን ሊያነካካት ጡንቻ ማብቀሉን የሚያነገሩ በዝተዋል። ጽምዶ የተባለው የኃይል አሰላለፍ የምስራቅ አፍሪቃን የኃይል አሰላፍ ቀይሮታል እያሉ ነው።...

በሱዳን አቅጣጫና በጠለምት በኩል ትህነግ የ”ጽምዶ” ኃይሉን በማሰለፍ የተቀናጀ ውጊያ እንደሚከፍት ታወቀ፤ “የተከዜ ጦር ዝግጁ ነው”

ሕዝቡ ከአሁኑ በኋላ ሕዝቡ ወደ ቀደመው መንገድ በኃይል አይገባም። ጦርነት እንዳለ ቢረዳም አልፈራም። የሚችለውን ለማድረግ በራሱ መንገድ ተደራጅቷል። በሌላም በኩል ለትግራይ ኃይሎች የሚሰሩ አሉ፤...

ተከዜን ለመሻገር ያለመ ጦርነት በጠለምት ማይ ዳጉሽ ተቀሰቀሰ፤ የትህነግ ክ/ሰራዊት አዛዥ፣ የሎጂስቲክ ኃላፊና መሳሪያ ተማርኳል

አዲስ ሪፖተር - በሰሜን ምዕራብ ትግራይ አቅጣጫ ጦርነት መካሄዱ ተሰማ። በጦረንቱ የአርሚ አስራ አንድ ብርጌድ 113 ክፍለ ሰራዊት አዛዥና የሎጅስቲክ ኃላፊዎች መማረካቸውን ምስል አስደግፈው...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares