News
ለእንቁጣጣሽ የአዲስ ዓመት የአመጽ ዝግጅት ተጀመረ፤ “ሰላማዊ ትግል የምንለው ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ማሳሳቻና እና አገር ቤት ያሉትን ተባባሪዎች በሰላማዊ ስም ለመጠበቅ ነው”
አዲስ ሪፖርተር ዜና - ለመጪው አዲስ ዓመት የእንቁጣጣሽ በዓለ አዲስ አመጽ ለማስነሳት ዝግጅት መጀመሩ ታወቀ። አዲስ በተሻሻለው የአመጽ ግብረኃይል ስም ላይ "ሰላማዊ" የሚለው መጨመሩን...
ዐቢይ አስራት ወልደየስን ከሰላሳ ሶስት ዓመት በኋላ አነገሱ፤ ያልተመረጠ መንግስት ተውኔት በብሄራዊ አጀንዳ ሊግለበጥ ነው፤
አዲስ ሪፖርተር - ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በህክምና ሳይንስ ታላቅነታቸው ብቻ ሳይሆን ትውልድ ሁሉ ሊዘነጋው በማይችል ታላቅ የታሪክ አሻራቸው ይታወቃል። እኚህ “ታላቅ...
ሲጀመር “ይፈርሳል” የተባለው አገራዊ የምክክር ኮሚሽን [አደዋ]፤ “ብልጽግና አጀንዳዎቻችን ሊመልስ ነው”
አዲስ ሪፖርተር - ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገና ከጅምሩ ጎራዴ ተስቦበት “ፈርሷል” ተብሎ የተመረተ ዕለት ዜና ተሰርቶበት ነበር። ዛሬ ደግሞ “ብልጽግና አጀንዳችንን ነጠቀን፤ በፕሮፓጋንዳ እናክሽፈው”...
50 ሚሊዮን ብር ዓመታዊ ግብር የሚከፍል ድርጅት እንዴት “የፍትህ ያለህ” ጩኸት ተሰማበት
አዲስ ሪፖርተር ዜና - የዚህ ሪፖርት አቅራቢ ወደ ሬስቶራንቱ ሲገባ አስተናጋጆች እንደወትሮው ከወዲህ ወዲያ ይራወጣሉ። ሪፖርት አቅራቢው የተጠራበት ጉዳይ ፈጽሞ በሬስቶራንቱ ውስጥ አይስተዋልም። ቤቱ...
ትህነግና ሻዕቢያ በጋራ የተቃውሞ መግለጫ አወጡ፤ “ኢትዮጵያ የባህር በር እንዲኖራት አትፈቅድም”
አዲስ ሪፖርተር - በመጥረቢያው ብረትና በእንጨቱ እጀታ የተሳሉት ሻዕቢያና ትህነግ በጋራ መንግስትን ተቃወሙ። የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር በተለመደው አንድ የመተንፈሻ አውዳቸው አማካይነት ኤርትራ ኢትዮጵያ የባህር...






