የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ተቋማትን ማቋቋም የሚያስችሉ የሕግ ማዕቀፍ ዝግጅት ተጠናቀቀ

Date:

አዲስ ሪፖርተር – በመንግሥታት ለውጥ ሂደት በዜጎች ላይ የተፈፀሙ ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ መዘጋጀቱን አንስተዋል። ፖሊሲውም በኢትጵያዊያን መካከል ለዘመናት የተፈጸሙ ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የፈጠሩትን አለመግባባትና ቁርሾ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው አብራርተዋል።

የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲም በመንግስታት ለውጥና ግጭቶች ወቅት በዜጎች ላይ የተፈጸሙ ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በተሟላ መንገድ እልባት ለመስጠት ጸድቆ ወደስራ መግባቱን አስገንዝበዋል።

የተፈጸሙ ጉልህ የመብት ጥሰቶችን የወንጀል ተጠያቂነት ማረጋገጥ፣ ምህረት መስጠት፣ እውነትን ማፈላለግ፣ ማካካሻ፣ እርቅና የተቋማት ማሻሻያ ማድረግ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ወሳኝ መርሆች ናቸው ብለዋል።

በፖሊሲው መነሻነትም የወንጀል ተጠያቂነትን በማረጋገጥ፣ እውነትን በማፈላለግና በማህበረሰብ መካከል እርቅን በመፍጠር ለዘላቂ ሰላም ግንባታና ልማት መረጋገጥ አስተማማኝ መሰረት እንደሚጥል አስረድተዋል።

ለዚህም የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ሙሉ በሙሉ የሚያስተገብሩ ተቋማትን ማቋቋም የሚያስችሉ የሕግ ማዕቀፍ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን ጠቁመዋል።

የፖሊሲ ማስተግበሪያ የሕግ ማዕቀፎቹም የእውነት አፈላላጊ፣ የእርቅና እንዲሁም ገለልተኛ የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ልዩ ዓቃቤ ሕግና ልዩ ችሎት ተቋማት እንደሚኖሩት አስረድተዋል።

በቀጣይም ተቋማቱ የሚያከናውኗቸው የፖሊሲ ትግበራ ሥራዎች በዜጎች መካከል መተማመንን በማጠናከር ዘላቂና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የማይተካ ሚና እንደሚኖረው አስገንዝበዋል

በሌላ በኩል ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ከሀገራዊ ለውጡ ማግስት የሕገ-መንግስታዊ ጥያቄ የሚነሳባቸውን ቁልፍ ሕጎች ላይ ማሻሻያ ተደርጓል። በዚህም ለበርካታ ዓመታት በሥራ ላይ የቆየውን የንግድ ሕግ መድብልን ጨምሮ ከ20 በላይ በሚሆኑ ቁልፍ ሕጎች ላይ የተደረጉ የማሻሻያ እርምጃዎች ተቋማትን በማጠናከር ወሳኝ ፋይዳ እያበረከቱ መሆኑን ገልጸዋል።

በማሕበረሰብ ፍትሕ አገልግሎትም ለዜጎች ባህላዊ የግጭት አፈታት ዕሴቶች ዕውቅና በመስጠት በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ ገንቢ ሚና እንዲወጣ እየተደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል። በዚህም የፍትሕ ሥርዓት ማሻሻያ ተግባራት የዳኝነትና የዴሞክራሲ ተቋማት ከየትኛውም የፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ ሆነው መደበኛ ሥራቸውን የሚያከናውኑበት አስቻይ ምኅዳር እንደተፈጠረ አስረድተዋል።

በሌላ መልኩም በመንግሥታት ለውጥ ሂደት በዜጎች ላይ የተፈፀሙ ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ መዘጋጀቱን አንስተዋል። ፖሊሲውም በኢትጵያዊያን መካከል ለዘመናት የተፈጸሙ ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የፈጠሩትን አለመግባባትና ቁርሾ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው አብራርተዋል።

የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲም በመንግስታት ለውጥና ግጭቶች ወቅት በዜጎች ላይ የተፈጸሙ ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በተሟላ መንገድ እልባት ለመስጠት ጸድቆ ወደስራ መግባቱን አስገንዝበዋል።

የተፈጸሙ ጉልህ የመብት ጥሰቶችን የወንጀል ተጠያቂነት ማረጋገጥ፣ ምህረት መስጠት፣ እውነትን ማፈላለግ፣ ማካካሻ፣ እርቅና የተቋማት ማሻሻያ ማድረግ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ወሳኝ መርሆች ናቸው ብለዋል።

በፖሊሲው መነሻነትም የወንጀል ተጠያቂነትን በማረጋገጥ፣ እውነትን በማፈላለግና በማህበረሰብ መካከል እርቅን በመፍጠር ለዘላቂ ሰላም ግንባታና ልማት መረጋገጥ አስተማማኝ መሰረት እንደሚጥል አስረድተዋል።

ለዚህም የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ሙሉ በሙሉ የሚያስተገብሩ ተቋማትን ማቋቋም የሚያስችሉ የሕግ ማዕቀፍ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን ጠቁመዋል። የፖሊሲ ማስተግበሪያ የሕግ ማዕቀፎቹም የእውነት አፈላላጊ፣ የእርቅና እንዲሁም ገለልተኛ የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ልዩ ዓቃቤ ሕግና ልዩ ችሎት ተቋማት እንደሚኖሩት አስረድተዋል።

በቀጣይም ተቋማቱ የሚያከናውኗቸው የፖሊሲ ትግበራ ሥራዎች በዜጎች መካከል መተማመንን በማጠናከር ዘላቂና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የማይተካ ሚና እንደሚኖረው አስገንዝበዋል።

ዌብሳይት፡ https://addisreporter.com/
ኢሜል፡ info@addisreporter.com
ቴሌግራም፡ https://t.me/addisreporter2
X፡ https://x.com/amejuju?s=21
https://web.facebook.com/addisreporternews
ስልክ ቁጥር፡ +251116393393

Share and Enjoy !

Shares

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

Share post:

Subscribe

spot_imgspot_img

Popular

More like this
Related

የኢትዮጵያ ባንኮች ዕጣ ፈንታ “መዋሃድ አለያም መጥፋት” መሆኑን የብሔራዊ ባንክ አዲስ ሪፖርት ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡ ይፋ ባደረገው የፋይናንስ መረጋጋት ሪፖርት...

የሳዑዲ አረቢያና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አዲሱ ወዳጅነት፤ “ለኢትዮጲያ በረከት፣ ለአኤርትራ መርዶ፣ ለተቃዋሚዎች እሬት” 

ለኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ደጋፊዎች፣ ሱዳኑ ጄኔራል አልቡርሃን ጎን ቆመው...

ኢትዮጵያ ኢራንን ተክታ በፋርስ ባሕረ ሰላጤ የገበያ ክፍተት ብትጠቀምስ?

አዲስ ሪፓርተር- በፋርስ ባህረ ሰላጤ በአሜሪካና ኢራን መካከል በተጠረው...