News

ፋኖ ሶስት ታዳጊ ሴቶችን ረሸንኩ አለ “ፋኖ ሰላይ ያላቸው ታዳጊዎች “የቀን ሰራተኞች ናቸው”

አዲስ ሪፖርተር - በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ውስጥ ሦስት ወጣት ሴቶች በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የፋኖ ታጣቂዎች ተገድለው ተገኝተዋል። ሶስቱ ሴቶች በፋኖ...

” …የኤርትራ መንግስት አጋጣሚውን ይጠቀማል ብለው አብይ አሕመድ መክረውንናል”

ኢዲስ ሪፖርተር - ጥንቆላ የወደፊት እንጂ ያለፈ እንዳልሆን በማውሳት የትህነግ አመራሮች አሁናዊ ቁመና ሲያሳዩ "ያለፈውን እንደ ወደፊት ግብ አድርገው የሚጠነቁሉ" ይሏቸዋል። ያለፈውን፣ የወደፊት ራዕይና...

የ9 ቢሊዮን ዶላር የሙስና ቅሌት ተከትሎ የኢልሃን ኦማር ሃብት ማሻቀቡ ከፍተኛ ጥርጣሬን ቀሰቀሰ

አዲስ ሪፓርተር - በአሜሪካ የሚኒሶታ ግዛት የፌዴራል የምክርቤት አባል ትውልደ ሶማሌያዊቷ ኢልሃን ኦማር እና ባለቤታቸው ያስመዘገቡት ያልተጠበቀ የሀብት እድገት የአገሪቱን የፖለቲካ ማህበረሰብ እያነጋገረ እንደሚገኝ...

የአብሮነት እና የግብፅ ድብቅ አጀንዳ – ኢትዮጵያን በሃይማኖትና በብሄር ግጭት የመበጥበጥ ኦፕሬሽን

ኢትዮጵያን ለማተራመስ ክርስቲያኖች ላይ ያነጣጠረ ግድያ እንዲጠናከር አቅጣጫ ተቀምጧል። የፕሮፓጋንዳና ክፍል ክስ አመቻች ኃይል ተመስርቷል አዲስ ሪፖርተር - በቅርቡ ተካሂዶ በነበረ ግምገማ "በኢትዮጵያ መንግስት ለማፍረስ...

“በሰሜን ሸዋ በስም የሚታወቁ የፋኖ አመራሮች፣ አጃቢዎችና ከ60 በላይ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል”

አዲስ ሪፖርተር - ከተለያዩ የፋኖ አደረጃጀቶች አንዱ ከሆነው የመከታው ቡድን በተገኘ መረጃ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ። በድንገት በተወሰደ እርምጃ አመራሮችን ጨምሮ ታጣቂዎች በገደላቸው ታውቋል። ከአካባቢው የጸጥታ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares