Politics

ኦርቶዶክስ በኢትዮጵያ የተለያየ የፓለቲካ ፍላጎት ያላቸው ወገኖች ችግሮቻቸውን በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች

አዲስ ሪፖርተር ጥቅምት 2 ቀን 2018 በኢትዮጵያ እየተወሳሰበ የመጣውን የፓለቲካ ምህዳር በውይይት፣ በድርድር እንዲኹም በመነጋገር የወንድማማች እልቂት የቅድሚያ ቅድሚያ እድል እንዲሰጠው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕገ- ወጥ የሐዋላ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶችና አስመጪዎች ላይ ከባድ እርምጃ እወስዳለሁ አለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በውጭ አገራት የሚገኙ ሐዋላ አስተላላፊ ድርጅቶች እና ከንግድ ባንኮች ጋር በመመሳጠር በሕገ- ወጥ እንቅስቃሴ ላይ ያሉ አካላት ከተግባራቸው እንዲታቀቡ ያስጠነቀቀ ሲኾን...

ከኤርትራ ወታደሮች በትዕዛዝ በትግራይ እናቶች፣ እህቶችና ሕጻናት ማህጸን ውስጥ የተላኩ ደብዳቤዎች፤

በቀናት ልዩነት የኤርትራ ወታደሮች በተቀነባበረ፣ ዝግጅት በተደረገበትና ማሳካት የሚፈልገውን ዓላማ ባማስቀመጥ በትግራይ የፈጸሙትን የጅምላ ጾታ ጥቃት፣ ዝርፊያና ግፍያ ‘ዘ ሴንትሪ’ የተባለ ተቋማና ዘጋርዲያን በጁላይ...

በትግራይ መምህራን ውዝፍ ደመወዛቸውን እንዳይጠይቁ መከልከላቸውን አስታወቁ

አዲስ ሪፖርተር - የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለመንግሥት ሰራተኞች መክፈል የነበረበትን ውዝፍ የደሞዝ ክፍያ ለመክፈል ፍቃደኛ አልሆነም። በክልሉ የሚገኙ ከሃምሳ ሺህ በላይ መምህራን ውዝፍ...

የኤርትራ መንግስት ስጋት አድጓል፤ “አትተንፍሱ” አለ

"ያለበት ይግነንበት" እንዲሉ በማህበራዊ ሚድያ ላይ ከሚቅበዘዝበዙት የኤርትራ ባለስልጣናት መካከል ዋናው የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል እንደ አገርም፣ በግልም ደረጃቸውን ያወቁ የመስላል። አገራቸው ኤርትራና...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares