Politics

በአርሲ በቂም በቀል መገዳደልና “ለሟቾች ታርጋ የሚለጥፉ ራሳቸውን በኃይማኖት ስም የሸሸጉ የአርሲ አክቲቪስቶች አሉ”

አዲስ ሪፖርተር - የአርሲ ዞን ነዋሪዎች ምስክርነት " ለሟች የኃይማኖት ታርጋ እየተለጠፈ ወንጀለኞች ከተጠያቂነት እየዳነ ነው" የሚለው ስጋታቸው እያየለ ነው፤ የቀድሞ ቂም አጋጣሚን ተንተርሶ፣ በአርሲ...

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የፋኖ ታጣቂዎች በክልሉ ውስጥ “አስመዘገቧቸው” ያላቸውን ታላላቅ አኩሪ ድሎች ዘርዝሮ ይፋ አደረገ፤

አዲስ ሪፖርተር - በአማራ ክልል ጠብ መንጃ ያነሳው ፋኖ "የጦር ሜዳ ድል" ሲል የሚቆጥራቸውን ገድሎቹን በመዘርዘር የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ አደረገ። ቢሮው ፋኖ...

የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ (AFRICOM) አዛዥ ጉብኝታቸው ኢትዮጵያና አሜሪካ በአፍሪቃ ቀንድ “የጋራ ስጋቶች” ስላሏቸው እንደሆነ አስታወቁ

አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር በምሥራቅ አፍሪካ የባህር ዳርቻ ላይ እየጨመረ የመጣውን የአሸባሪዎችን እንቅስቃሴ ለመዋጋት የሚደረገው የጋራ ጥረት ከመቼውም ጊዜ በላይ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ አዲስ ሪፓርተር...

የፕሬዚዳንት ትራምፕ “የሰላም እቅድ” ከህዳሴው ግድብ እስከ ዩክሬን – የታሪክ ድግግሞሽ

ዩክሬን የራሷን ግዛት እንድታስረክብ እንደተገፋች ሁሉ፣ ኢትዮጵያም በራሷ የተፈጥሮ ሃብት ላይ ያላትን የሉዓላዊነት መብት የሚገድብ ስምምነት እንድትቀበል ከፍተኛ ጫና ተደርጎባታል። በተጨማሪም፣ የቀረቡት የድርድር መፍትሄዎች...

ኃይሌ ገብረስላሴ “አረቄን እጠቀም ነበር” በማለቱ ዕግድ ተጣለበት፤ እግዱ ለዓለም ዓቀፍ ተቋማትና ማህበራት ተበትኗል

አዲስ ሪፖርተር - አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ አረቄን ከዶፒንግ ጋር አያይዞ በግልጽ በሚዲያ መናገሩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የዕግድ ቅጣት ማስተላለፉንና በአትሌቱ ንግግር ሳቢያ ሊከሰቱ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares