Politics
በሰሜን ጎንደር ወላዶች ጤና ጣቢያ መሄድ አይችሉም፤ ” ፋኖ መንገድ ይዘጋል፤የጤና ባለሙያዎችንም ይጎዳል”
አዲስ ሪፖርተር- " እናቶች የእርግዝና ሕክምና መከታተል ሳይችሉ ቀርተዋል። ብዙዎች በቤት ውስጥ ወልደዋል። ሕጻናት መሰረታዊና የሕይወት ዘመን አስገዳጅ ክትባት ሳያገኙ ቀርተዋል። የጤና ክብካቤ ከቶውንም...
አስር የፖለቲካ ፓርቲዎች ሰባት ከምርጫ በፊት ይታሰበበት ያሉትን ሰባት ጥያቄዎች አቀረቡ
ስማቸውን የዘረዘሩ አስር ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰባት ነጥቦችን በመዘርዘር መንግስት አቋም እንዲወስድ በመግለጫ ጠይቀዋል። ፓርቲዎቹ ለመጪው ምርጫ ይስተካከል ያሉዋቸውን ጉዳዮች ከማሳወቃቸው በዘለለ በምርጫ ስለመሳተፋቸውና አለመሳተፋቸው...
ኢትዮጵያ ከሃምሳ ሺህ በላይ የውጭ አገር እንግዶች የሚሳተፉበትን የተመድ የአየር ንብረት ጉብዔ ለማዘጋጀት ተመረጠች
አዲስ ሪፖርተር - ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሃምሳ ሺህ በላይ ከውጭ የሚመጡ ተሳታፊዎች የሚሳተፉበትን የዓለም የአየር ፀባይ ለውጥ ጉባኤ እንድታዘጋጅ መመረጧ ይፋ ሆነ። ኢትዮጵያ ይህን ታላቅ...
“ ግብፅ በጅቡቲ ለማከናወን ያሰበችው ፕሮጀክት የመገጭ ወንዝ የመስኖ ግድብ የወለደው ብስጭት ነው”
አዲስ የወደብ እና የሎጂስቲክስ መገልገያዎችን ለመገንባት ፍላጎት ማሳየቷ በኢትዮጵያ ላይ የሚፈጥረው የጂኦፓለቲካ አንድምታ አዲስ ሪፓርተር ዜና - ግብጽ በጅቡቲ ለመጀመር አሰበች የተባለው የወደብ እና...
ምርጫ ቦርድ ኦንግ ያሳለፋቸውን ዉሳኔዎች “የህግ መሰረት የላቸዉም” ውድቅ አደረገ
በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ብሔራዊ ምክር ቤት ስም በአቶ ዳውድ ኢብሣ የሚመራው የኦነግ ክንፍ ከሰኔ 30 እሰከ ሐምሌ 1 ቀን 2017 ያካሄደውን ስብሰባና ያስተላለፋቸዉን ዉሳኔዎች...






