Politics

“ጥርስ የሌለው ውሻ” የሆነው የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና የዓለም መፃኢ እጣፈንታ

አዲስ ሪፖርተር - ፕሬዛዳንት ትራምፕ አሜሪካን ከተባበሩት መንግስታት ደርጅት አላማ አስፈፃሚ ከሆኑ የባለብዙ ወገን ተቋማት የምትሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ እና አባልነት የሚያቋርጥ ፕሬዝዳንሻል ትዕዛዝ መፈረማቸው...

በዘመነ ትራምፕ ጫና ውስጥ የወደቀችው ሶማሊያ እና ለሶማሌ ላንድ ተስፋን ያለመለመው አዋጅ

አዲስ ሪፓርተር - ከሶማሌላንድ የሉዓላዊነት ጥያቄ እና ከእስራኤል እውቅና ጋር ተያይዞ ወታደራዊ ሀይሌን እጠቀማለሁ ስትል የሰነበተችው ሶማሊያ ከአሜሪካ ጋር በፈጠረችው ግብግብ ሌላ ከባድ ትኩሳት...

ሀያላኑ ሀገራት በየራሳቸው የቤት ስራ ተጠምደዋል፤ በቬንዝዌላ ላይ የሩስያ እና አሜሪካ ስትራቴጂካዊ አላማ

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካው ወታደራዊ ዘመቻ እና በቬንዙዌላው ኒኮላስ ማዱሮ ላይ በቅርቡ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አሜሪካ በቬንዝዌላ ላይ ያላት እውነተኛ ፍላጎት ላይ ክርክር አስነስቷል። ትራምፕ...

ጌታቸው ረዳ የአልጀዚራ ቃለ ምልልሳቸው መቆረጡንና፣ የጥያቄና መልሱን ዝግጅት የሰሩት ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውን አጋለጡ

አዲስ ሪፖርተር - ዋና ተሳዳቢ ስለነበርኩ ከተቃዋሚው ጎራ አንድ ተሳዳቢ ተቀነሰ በሚል አንድም እንኳ በድለ ያልፈጸሙባቸው ተቃዋሚዎች እንደሚዘምቱባቸው አስታውሰው ስለ አልጃዚራ ውይይታቸው መናገር የጀመሩት...

“የኤርትራን መንግስት መክሰስ እፈልጋለሁ፣ የትህነግ አመራሮች አብዛኞቹ የፕሪቶሪያውን ስምምነት አንብበውት አያውቁም” አቶ ጌታቸው

አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ታሪክ ከታዩ አስከፊ የጥፋት ታሪኮች ተርታ የሚመደበው የሰሜኑ ጦርነት ለኢትዮጵያ በተለይም ለትግራይ ህዝብ ትልቅ ስነ ልቦናዊ ጠባሳ አሳርፎ አልፏል። ታድረያ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares