Politics

አህፋድ በአማራ ክልል በስሙ የሚደረግ የትጥቅ ትግል እንደሌለ አስታወቀ፤ “ገበሬ ወደ እርሻ፣ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት”

"ለሕዝባችን ያመጣነው ለውጥ ባለመኖሩ ወደ ዘላቂ የሰላም ስምምነት መጥተናል" ሲል ያስታወቀው የአማራ ሕዝባዊ ፋኖ ድርጅት፣ ከዚህ በሁዋላ በስሙ የሚደረግ የትጥቅ ትግል እንደሌለ አስታወቀ። ገበሬው...

ምርጫ ቦርድ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ፤ ሰኞ ግንቦት 24 / 2018 ድምጽ ይሰጣል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ሰኞ ግንቦት 24 / 2018 ሆኖ መጽደቁን ይፋ ። ቦርዱ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ...

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረንስ /ኦፌኮ በመጪው ምርጫ የሚወዳደሩ አስር ዕጩዎች አቀረበ፤ ውሳኔው “ስልታዊ ነው” ብሏል

አዲስ ሪፖርተር የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረንስ /ኦፌኮ በመጪው ምርጫ የሚሳተፉ አስር ተወዳዳሪ ዕጩዋችን ማስመዘገቡን አዲስ ሪፖርተር ሰምታለች። አብዛኛው አባላቱ፣ ውስን ቁጥር ያላቸው አመራሮቹና የመካከለኛ ደረጃ...

ኢህአፓ ተጭበረበረ ወይስ አጭበረበረ ፤ ፈቃድ በማያስፈልገው የጎዳና/ የአደባባይ ሰልፍ እያኮበኮብኩ ነው!

"አዲስ አበባን ማተራመስ አይቻልም" አስተዳደሩ በሆቴል ዲ አፍሪክ የአዲስ አበባ ህዝብ በመጥራት ለማወያየት አቅዶ "ተከለከልኩ" በማለት ቅሬታውን ያሰማው የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ ኢህአፓ በቀጣይ...

የአፍሪካ ህብረት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት መካከል የተደረገውን ታሪካዊ የሰላም ስምምነት አደነቀ

አዲስ ሪፖርተር - የአፍሪካ ህብረት በትላንትናው ዕለት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (ፋኖ-አፋህድ) መካከል ዘላቂ የሰላም ስምምነት ሲፈረም እማኝ መሆኑን፣...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares