Politics

በሶማሌላንድ  የሉዓላዊነት ጥያቄ ከታናናሽ ሀገራት ጩኸት ገዝፎ የሚያስተጋባው የሃያላኑ ዝምታ

አዲስ ሪፖርተር - ለምስራቅ አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ የጂኦ ፖለቲካዊ አብዮት ተደርጎ የሚቆጠረው የሶማሌላንድ ሉዓላዊ ሀገርነት ጥያቄን በተመለከተ እንደ አሜሪካ ፣ ሩሲያ ፣ እንግሊዝ...

“ጉድ አንድ ሰሞን ነው” ሶማሌላንድ እና “ጥቅምን” መሰረት ያደረገው ጩኸት፣ ጎራ የለየው የፕሮፓጋንዳ ትርክትና ዘመቻ

አዲስ ሪፖርተር - “ጉድ አንድ ሰሞን ነው” የዘመናችን የዓለም መዝሙር ነው። ጉልቤዎቹ ያሻሸውን ለማድረግ ይወስኑ እንጂ የሚለወጥ ነገር የለም። ዛሬም ሶማሌላንድ አገር ሆና እንድትሞሸር...

በአፍሪካ ቀንድ ለኢትዮጵያ ፀሃይ የወጣ ይመስላል

እ.ኤ.አ ከ1991 ከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን ገለልተኛ ሀገር አድርጋ የቆየችው ሶማሌላንድ ትላንት በታሪካዊ የዲፕሎማሲ ስኬቷ ከእስራኤል መንግስት ነፃ እና ሉዓላዊ ሀገር ተብላ እውቅና ተሰጥቷታል። ይሄም...

ትህነግ ወታደራዊ ኃይሉን በፖለቲካ ብልጠት ለማስደገፍ እየተውተርተረ ነው! “ቆሞ ቀረ ነው አይሆንለትም”

አዲስ ሪፖርተር - የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር/ ትህነግ አሁን "እየተንፈራገጠ ነው" የሚሉ እየበዙ ነው። ትህነግ በትግራይ ውስጥ "ታቦት ነው" ሲሉ የነበሩ ጀርባቸውን ሰጥተውት...

የትህነግ ከፍተኛ የሰራዊት አዛዥ በሰለኽለኻ መጠለያ “ተፈናቃዮች የሉም” በማለት ለጋሾችን መመለሳቸው ተሰማ

አዲስ ሪፖርተር - የሰብዓዊ ቀውስ ከሚፈራረቅባት ትግራይ ክልል አዲስ መረጃ ወጥቷል። በትግራይ የእርዳታ አስፈላጊነት በስፋት እየተነሳ ባለበት በአሁኑ ወቅት የተሰማው ዜና ዕርዳታ ማድረገ የፈልጉ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares