Politics

ታደሰ ወረደ የአቋም ለውጥ ሳያደርጉ ችግር ላይ ናቸው ያሉዋቸው ተፈናቃዮች ወደ ቀዬያቸው እንዲመለሱ ጠየቁ

አዲስ ሪፖርተር ታደሰ ወረደ የአቋም ለውጥ ሳያደርጉ ችግር ላይ ናቸው ያሉዋቸው ተፈናቃዮች ወደ ቀዬያቸው እንዲመለሱ ጠየቁ። ጥያቄውን ሲያቀርቡ ትህነግ "የቀድሞ አስተዳድርና የጸጥታ ኃይል አብሮ...

ጥቂቶች በ”ወንጀል” ያዋለዱት የሱማሌዎች መከራ በአሜሪካ

አዲስ ሪፖርተር - በሀገራቸው ረሃብ እና ሰላም እጦት ቢበረታባቸው የተሻለ ህይወትን ፍለጋ ወደ አሜሪካ የተሰደዱ የዘር ሀረጋቸው ከምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ሶማልያ የሚመዘዝ ስደተኞች ላይ...

ተመድ ኢሳያስ ያሰረቻቸውን በአስር ሺህ የሚቆጠሩ የሕሊና እስረኞች ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ አሳሰበ

አዲስ ሪፓርተር (ጀኔቭ)- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት፣ በኤርትራ ለ18 ዓመታት ያለ ፍርድ ታስረው የቆዩ 13 ዜጎች መፈታታቸውን ተከትሎ...

ስምረት፡ ምርጫን የሚያደናቅፉ በሕግ ይጠየቁ

እኔ ከሌለሁኝ ምርጫ አይካሄድም የሚል ኃይል በሕግ ሥርዓት ይያዝ: ስምረት ፓርቲ። ዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ (ስምረት) በትግራይ ክልል ሊካሄድ በታቀደው 7ኛው ሀገር አቀፍና ክልላዊ ምርጫ...

መንግሰ‍እት በጋምቤላ በቂ የጸጥታ ኃይል በአስቸኳይ እንዲያሰማራ ኢሰመኮ አሳሰበ

በጋምቤላ በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠረውን ግጭትና የሰላም መደፍረስ በፍጥነት በማስቆም በሰዎች በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደኅንነት፣ ከቦታ ቦታ የመዘዋወር፣ የንብረት፣ የሥራ እንዲሁም ሌሎች ሰብአዊ መብቶች ላይ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares