News

የጃዋርና የታዬ የ50+1 “ጽምዶ”፤ የጃዋር የከሸፈው ኦፌኮን ለኦሮሞ ብልጽግና አሳልፎ የመስጠት ድራማ

አዲስ ሪፖርተር - ጃዋር የኦሮሞ ፊደራሊስት ኮንግረንስን፣ ኦፌኮን ለኦሮሞ ብልጽግና መስዋዕት አድርጎ ለማቅረብና የፖለቲካ ፍላጎቱን ለማሳካት ተስማምቶ እንደነበር "መላው የፓርቲው ደጋፊ ይወቀው" ሲሉ ድርጅቱን...

ካይሮ ኢትዮጵያን ከቀይ ባህር አስተዳደር ውጪ ለማድረግ ያላት ስትራቴጂክ ፍላጎት ገለፀች

አዲስ ሪፓርተር - "ኢትዮጵያ በቀይ ባህር አስተዳደር ላይ ጣልቃ የመግባት ወይንም የመሳተፍ መብት የላትም" ሲሉ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ፡፡ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

ጊዜ ቆጥሮ የተገለጠው የአቶ መለስ ዜናዊ ሃፍረት “የዲፕሎማሲ ውርደት”ና መዘዙ

"አቶ መለስ ቅድስት ስላሴ ከቆመው ከመቃብራቸው በላይ ጎልቶ የሚነበበው ታሪካቸው ኢትዮጵያን ሆነ ብለው የባህር በር አልባ እንድትሆን ሃፍረትን ጌጥ አድርገው የወሰኑት እርምጃ ነው" በማለት...

ደሳለኝ ጫኔ ተጨማሪ ግድብ እንዲሰራ ጠየቁ፣ አሰብን አስመልክቶ ከኤርትራ ጋር ተመሳሳይ አቋም ይዘዋል

ራሳቸውን ከፍረጃ በመከላከል ንግግር ያደረጉት የፓርልማ አባል ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የአባይን ግድብ መመርቅ አድነቀዋል። ማድነቅ ብቻ ሳይሆን መደሰታቸውን አመልክተዋል። በዛው አስታከው ተጨማሪ እንዲሰሩ ከተያዙት...

አብይ አሕመድ – ኢትዮጵያ ሾፌሯ የምትመራበት ሕልሟ ብቻ ነው፤

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ " የምናደርገውና ልናደርግ ያሰበነው የሚገባቸው ጠላቶቻችን ናቸው" ያሉት ገና ወደ መሪነት መንበር እንደመጡ ነበር። አሁን ላይ ያለው ኢትዮጵያን የማዛልና በጦርነት...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares