News
የአሜሪካ ዲፕሎማት እና ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ህውሃትን ማዕቀብን እንደሚጣል አስጠነቀቁ
ወደ መቀለ የመጣው የአሜሪካ ልኡክ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃላፊዎች የተገኙበትና፣ ህወሃት በአሸባሪነት ከተፈረጀው የሱዳን መንግስትና ከሌሎች በሽብር ስማቸው ከሚነሳ ቡድኖች ጋር አብሮ እንደሚሰራ በይፋ እየተነገረ...
“ሻዕቢያ ገድሎናል፣ አርዶናል፣ወግቶናል ዓለም ዓቀፍ ፍትህ እንፈልጋለን፣ አሁን ግን ጊዜው አይደለም”
“እርግጥ አርደውናል፣ ገለውናል፣ ወግተውናል፣እውነት ነው፤ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ፣ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰ ፍትህ እንፈልጋለን። አሁን ግን ጊዜው አይደለም።ጊዜው ሲደርስ የሚታይ ነው” በማለት ምንም እንኳን ከኤርትራ...
ፖሊስ “ቴዎድሮስ ቤቱ ቁጭ ብሎ በሚስቱ ሚዲያ ለምን መግለጫ አይሰጥም ነበር?
አዲስ ሪፖርተር ዜና - ዘፈኑ ገና ከመለቀቁ በፊት ጀምሮ በተከታታይ አየሩን የያዙት መረጃዎች ሁሉ በኦፊሳል ከቴድሮስ ካሳሁን፣ ከባለቤቱ ወይም በህግ የሚታወቁ ወኪሎቹና ተቋማትን ምንጭ...
ኢስያስ ከአሜሪካ ጋር ያላቸው ግንኙነት ከታደሰ ግንቡ እንዳይፈርስ ይሰጋሉ?
አዲስ ሪፖርተር ዜና - ለሶስት አስርት ዓመታት በማዕቀብ ተቆልፎባት የኖረችው ኤርትራ በኢትዮጵያ ለውጥ መምጣቱን ተከትሎ ሰንሰለቱ ተበጥሶላት ነበር። ጦርነትም፣ ሰላምም ባልነበረበት ሁኔታ ተዘግቶባት የነበረችው...
“ዲያቆን ዳንዔል ዕምነታቸውን ቀይረው ጴንጤ ሆነዋል” የሚዲያ ዘመቻ ሊክፈት ነው
አዲስ ሪፖርተር - “ሙዓለ ጥበባት ዲያቆን ዳንዔል ክብረት እምነታቸው ቀይረው የፕሮቴስታንት ዕምነት ተከታይ ሆነዋ፣ ድንግል ማሪያምን ክደዋል” በሚል የቅብብሎሽ ዘመቻ ሊጀመርባቸው ቀጠሮ እንደተያዘላቸው ተሰማ።...






