News
የጃልመሮ አማካሪና የኦነሰ ቃለ አቀባይ “የሕዝባዊ እምቢተኛነት” አመቻች ኮሚቴ ስራ አስፈጻሚ ሆኑ
የጃልመሮ አማካሪና የኦነሰ ቃለ አቀባይ የሕዝባዊ እምቢተኛነት አመቻች ስራ አስፈጻሚ ሆኑ አዲስ ሪፖርተር - የአቶ ልደቱ አብሮነት አቶ ነዓምን ከሚመሩት ቡድን ጋር ተመሳሳይ ስራ...
“የፕሪቶሪያውን ስምምነት እንደ ማገገሚያ ቤት ነው የምንቆጥረው”የትግራይ ጊ.አስተዳደር እንዲፈርስ ተወሰነ
አዲስ ሪፖርተር - የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር አንድ ክንፍ በትግራይ አክሱም፣ ሌላው የዚሁ ክንፍ አካልና ደጋፊ ማህበራት በውጭ አገር ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ስብሰባዎችን...
“ፋኖንና ከኢሳያስ ጋር ያሸማገሉት ሻለቃ ዳዊት ናቸው፤ ዓላማው አገረ መንግስቱን ማፍረስ ነው”
ኢትዮጵያ መከላከያዋ እንዲፈርስ በሚወጠኑ ውጥኖች ቀዳሚ ውስጥ መሪ ተዋናይ ናቸው። ከረሃብተኞች ዘርፈው በመኮብለል የቆሸሸ ታሪክ አላቸው። በቅርብ ዓመታት የፋኖ መሪና የውጭ ግንኙነት ኃላፊ በመሆን...
“ኢትዮጵያ ኤርትራን ልትወር ነው፤ አመጽ ይፍጠን” የሻዕቢያ መረጃ ያስተላለፈው መመሪያ
"አስችኳይ ነው። ሩጫው ከጊዜ ጋር ነው" በማለት ደጋግመው ገለጹ። ይህን የሚናገሩት አቶ ነዓምን ዘለቀ ናቸው። አቶ ነዓምን ይህን የሚናገሩት ለአቶ ልደቱና በቅርባቸው ላሉ የአመጽ...
ሻዕቢያ ያደራጀው የአመጽ ቀስቃሽ ኮሚቴ ዲያስፖራው ስለፈራ አገር ቤት አመጽ ማስነሳት ቅድሚያው አደረገ
ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ፤ ኢህአፓን ማገዝና ብረት ያንሱ ድርጅቶችን ስለመርዳት ምክክር ይደረጋል አዲስ ሪፖርተር - ራሱን አክስሞ ሻዕቢያ ባደራጀውና አቶ ነዓምን በሚመሩት የአመጽ አመቻች ቴክኒክ...






