News

ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ፣ ባለቤታቸውና ልጃቸው በተከሰሱበበት የስርቆት ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ ሪፖርተር - ጥቅምት 25፣ 2018 የአደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን የቀድሞ ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ፣ ባለቤታቸው እና ልጃቸው በተከሰሱበበት ከባድ የሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ የጥፍተኝነት...

የብር እርሻ – ስደተኛው ፋኖ “ገንዘብ በእህል ሚዛን እየተካፈሉ ነው” ስራ ብዙው የሰመራ ኢምግሬሽን የአሻራ ክፍያ

ሰሚ ያጣው የአማራና ትግራይ ወጣቶች ፍልሰት፤ ገንዘብ በእህል ሚዛን የሚካፈሉ ነጻ አውጪዎች ተፈጠሩ "የብር እርሻ" "ነፍጥ ያነገቡ ከፍተኛ ሃብት እያፈሩ ነው" እጃቸውን ባፋቸው ጭነው የሚታዘቡ። ወደ...

ስማቸው የሚደበቅላቸው ታጣቂዎች በአርሲ የፈጸሙት ግድያ “ከፖለቲካ ፍጆታ በላይ ሊታይ ይገባል”

አዲስ ሪፖርተር - በኢትዮጵያ ሰላማዊ ሰዎችን የሚገድሉ፣ የሚያግቱና የሚያፈናቅሉ ታጣቂዎች ለሚፈጽሙት ጥቃት ኃላፊነት አይወስዱም። ለምን ዓላማ ድርጊቱን እንደሚፈጽሙም በገሃድ የድርጅታቸውን ስም ጠርተው አያስታወቁም። ሚዲያዎችም...

የትግራይ ሰላም ሃይል የተሰነዘረብኝን ጥቃት መከትኩ አለ፤ በመቶ የሚቆጠሩ ከዱ

አዲስ ሪፖርተር - አሁን ላይ ከኤርትራ መንግስት ጋር ግንባር የመሰረተው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር/ ትህነግ በሶስት አቅጣጫዎች ከፍቶት የነበረውን ጥቃት መመመከቱን የትግራይ ሰላም...

ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል ገቢሳ በምስራቅ አቅጣጫ ኢትዮጵያን ለመውጋት ሰራዊት እንዲያደራጁ በግብጽ ተሾሙ

የሐስን ሼኽ ኢትዮጵያ መመላለስ ለዕቅዱ እንቅፋት መሆኑ ተሰምቷል አዲስ ሪፖርተር - “ጦርነት ያብቃ” በሚል እነ አቶ ልደቱ በመሰረቱት የአብሮነት ስብስብ ውስጥ በቦርድ አባልነት ከተመረጡት ሃያ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares