News

ህወሃት የተለያዩ የስምሪት ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ጀመረ ፤ ሰራዊቱን ወደ ሱዳንም እየላከ ነው

አዲስ ሪፖርተር ዜና - የህወሃት አመራሮች በዛሬው ዕለት በአክሱም ከተማ አትራኖስ ሆቴል ዝግ ስብሰባ መጀመራቸው ተሰማ። ስብሰባው የተካሄደው የተለያዩ ወታደራዊ ስምሪቶችና የቦታ ለውጦች...

እንደ ህወሃት አቆጣጠር ጦርነት ታውጇል፤ የፌደራል መንግስት ዝምታን መርጧል

አዲስ ሪፖርተር ዜና - “ባለሙያ ነኝ። ጥሩ ገቢ ነበረኝ። ጥሩ እሰራ በነበረበት ወቅት ያፈራሁትን ንብረት ሸጬ ጨርሻለሁ። እኔ ብቻ ሳልሆን ለዕለት ጉርስ ንብረታቸውን የሚሸጡ...

“ወደ ጦርነት ተንሸራትተን ልንገባ የምንችልበት አደገኛ ሁኔታ ላይ ነን” የታደሰ ወረደ

አዲስ ሪፖርተር - የዓለም ኃያላን አገራት፣ የትግራይ ተቃዋሚ ፓሪዎች፣ የክልሉ ሲቪክ ማህበራትና የምሁራን ጉባኤ፣ አብዛኛው ትግራይ ላይ የሚያተኩሩ ሚዲያዎች፣ ከምንም በላይ ህዝብ ጦርነትን እያወገዙ...

አውሮፓ ህብረት አሜሪካንን ተከትሎ ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ አስጠነቀቀ፤

በፈረንሳይ፣ በሎንዶን፣ ስቶክሆልም፣ ኦስሎ፣ ቢልጂየም፣ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ቀጠሮ በተያዘበት በዚህ ወቅት፣ የአውሮፓ ሕዝብረት ያወጣው ጠንካራ ዓለም ዓቀፍ ቅጣትን የሚያስከትል ማስጠንቀቂያ ብዙ ትርጉም...

ህወሃት ገመዱ ተበጠሰ አለ፤ “በፓውንድና በናቅፋ እንጠቀማለን” – ህወሃትን የሚጥል ህብረት በደጅ

አዲስ ሪፖርተር ዜና - በትግራይ ያለው የፖለቲካ አውድ ጡዘቱ አይሏል። ከኤርትራ ጋር ጽምዶ ከፈጠረ በኋላ የፕሪቶሪያው ስምምነት መፍረሱን ደጋግሞ ሲያስታውቅ የነበረው ህወሃት የትግራይን ጊዜያዊ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares