society

ኢዜማ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሚካሄድባቸው ሁሉም አካባቢዎች እንደሚወዳደር አስታወቀ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫ በሚያካሂድባቸው ሁሉም አካባቢዎች እንደሚወዳደር አስታወቀ። የኢዜማ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ኢዮብ መሳፍንት...

የወልቃይት ጠገዴ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ በምርጫ ቦርድ እና በስምረት ክርክርጣልቃ ለመግባት አመለከተ

አዲስ ሪፖርተር - የወልቃይት ጠገዴ አማራ የማንነት እና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ፣ በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እና በዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) መካከል በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት...

ትራምፕ ኢራንን እንደሚወጉ ፍንጭ ሰጡ፤”አብርሃም ሊንከን” የጦር መርከብ ወደ ሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ እንዲያመራ ትእዛዝ ሰጥተዋል

አዲስ ሪፓርተር- ዶናልድ ትራምፕ ትኩረታቸውን ወደ ፐርሽያ ገልፍ ባላንጣቸው ኢራን በመመለስ፣ ቀደም ሲል በደቡባዊ ቻይና ባህር ትንቀሳቀስ የነበረችውን ግዙፏን "አብርሃም ሊንከን" የጦር መርከብ (Aircraft...

ቢሾፍቱ አለምአቀፍ አየር ማረፊያ፤ ኢትዮጵያን ወደ መፃኤ ዘመን የሚያሻግር የሎጂስቲክስ አብዮት

ኢትዮጵያ ከቢሾፍቱ ሰማይ ስር የኢኮኖሚና የሎጂስቲክስ ካርታዋን እንደገና ለመሳል ተዘጋጅታለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በንግግራቸው "ኢትዮጵያ በሎጂስቲክስ ዘርፍ የቆዩ ግዴታዎችን የሚሰብር እና ወደ ዓለም...

“አሳጋቾቹን ካህናት ስም ዝርዝር ይፋ እናደርጋለን”

አዲስ ሪፖርተር - የወረታ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ቄስ እንዳልካቸው አቻምየለህ ታግቶ መቆየት አስመልክቶ አዲስ መረጃ ይፋ እንደሚያደርጉ ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ለአዲስ ሪፖርተር...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares