News
የ“ትዕይንተ ሕዝቦች አዘጋጅ ግብረ ኃይል የቴክኒክ ኮሚቴ” የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ
አዲስ ሪፖርተር - በትናንትናው ዕለይ ራሱን “ትዕይንተ ሕዝቦች አዘጋጅ ግብረ-ኃይል የቴክኒክ ኮሚቴ” የሚለውን ቡድን የሰጠውን መግለጫ እያስተባበሩ ሲመሩ የነበሩት አቶ ያሬድ ኃይለማርያም ራሳቸውን ከቦርዱ ማሰናበታቸውን...
አሜሪካ የጄነራል አልቡርሃን መንግስትን በሽብርተኝነት ፈረጀች
ጃዋር መሐመድና አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የአልቡርሃን ደጋፊ ሆነው ኢትዮጵያን እንደሚከሱ ይታወቃል። ይህ የአሜሪካ ውሳኔ ለእነዚህ የፓርቲ አመራሮች፣ ለኤርትራ፣ በሱዳን ወታደር ላሰማራውና የኢራንን መሳሪያ ታጠኩ...
አስመራና መቀለ “ጽምዶ” የመንግስት ለመንግስት ግንኙነት ተብሎ በይፋ ሊታወጅ እየተመከረ ነው፤
አዲስ ሪፖርተር - በትህነግ የሰዓት አቆጣጠር የጦርነት ማስጀመሪያ ግብአቶች ተሟልተዋል የሚሉ እየበረከቱ ነው። ዝርዝር ጉዳዮንም እየቆጠሩ ይህንኑ ኣባቸውን ያጠናክራሉ። "በሕዝብ ለሕዝብ" ስም የተጀመረውን "ጽምዶ"...
ኦነግ/ኦነስ በቄለም ወለጋ በሴቶችና ህጻናት ላይ “የጦርወንጀል” መፈጸሙ ተጋለጠ
አዲስ ሪፓርተር- አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው አዲስ መግለጫ በቄለም ወለጋ ዞን ሳዮ እና አንፊሎ ወረዳዎች የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (OLA) ታጣቂዎች በሴቶችና ህጻናት ላይ የፈጸሟቸው ዘግናኝ...
ከምርጫው በፊት ሌላ የትርምስ ጥሪ ሊቀርብ ነው፤ አዲስ ሰነድም ተዘጋጅቷል፤ “የኃይማኖት ግጭት ውጤታማ ነው”
አዲስ ሪፖርተር - አቶ ነዓምንና ዘለቀና ጃዋር መሐመድ አዲስ “ጽምዶ” ከፈጠሩ በኋላ ግምገማ አካሂደዋል። የአዲስ ሪፖርተር የዋሽንግቶን ተባባሪ ባሰባሰበው መረጃ አቶ ነዓምንና ጃዋር በሚመሩት...






