News

ትህነግ ያዘጋጀው የጦርነት ቅሰቀሳ ዕቅድ ይፋ ሆነበት፤ “600 ታጣቂዎች እጅ ይሰጣሉ”

በቅርቡ ልዩ ኮማንዶ ማስመረቁን ይፋ ያደረገው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር /ትህነግ አንድ ክፋይ የብልጽግና መንግስት "ለጦርነት ተዘጋጅቷል፤ ሊያጠፋን ነው" በሚል ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ሰነድ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ኢትዮጵያን እና ህንድን የደረሱበትን ስምምነቶች ይፋ አደረጉ፤

ታሪካዊ የተባለ ጉብኝት፣ ታሪካዊ በሆነ የአቀባበል ስነ ስርዓት የጀመሩት የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያና በህንድ መካከል ተደረሱባቸው ያሉትን ስምንት የስምምነት ዓይነቶች ይፋ አድርገዋል።...

የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስቴር “ታሪካዊ” ጉብኝት በኢትዮጵያ፤ ነገ በፖርላማ ንግግር ያደርገጋሉ

በዲፕሎማሲያዊ ትስስራቸው 75 ዓመታትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ እና ህንድ ግንኙነት ዛሬ አዲስ ምዕራፍን ይዟል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም...

“አማራ ክልል ንብረቱ የሸጠ ሰው ወዲያውኑ ከባንኮች በሚሰጥ ጥቆማ ይታገታል”

አዲስ ሪፖርተር - "በአማራ ክልል ንብረት መሸጥና መለወጥ ቆሟል" ይላል የባህር ዳር ደላላ። ለምን ቢሉ ንብረትዎን ከሸጡ ወዲያውኑ ቤተሰብዎ ወይም እርስዎ ይታገታሉ። "ከፍኖተ...

ከአመራሩ ጋር እጁን የሰጠው ሀጎስ ሽፍታ ወይስ ሰላይ? ” ከአያያዝ ጉድለት ከእጃችን ወጣ” በሚል እያነታረከ ነው

ሀጎስ መስፍን ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በፊትና በሁዋላ ሁለት መልክ ያለው "ሽፍታ" ነው። ይህ አንድ ክፍለ ጦር ወይም ከሺህ በላይ ጭፍራ እንዳለው የሚነገርለት ሽፍታ መቶ...

Popular

Subscribe

spot_imgspot_img

Share and Enjoy !

Shares